ከ«ጊልጋመሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''ጊልጋመሽ''' (ወይም '''ቢልጋመሽ'''፥ በቅድመኞቹ [[ሱመርኛ]] ጽላቶች) የ[[ኡሩክ]] 4ኛው ንጉሥ ነበረ። በ[[ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር]] ላይ 126 ዓመታት እንደ ነገሠ ይጠቀሳል። እንዲሁም ''[[የጊልጋመሽ ትውፊት]]'' የሚባለው ሥነ ጽሑፍ አለ። በዚህ በኩል አባቱ [[ሉጋልባንዳ]] ይባላል። ጊልጋመሽም በኡሩክ የነገሰው ከሉጋልባንዳ ተከታይ ከ[[ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ]] ቀጥሎ እንደ ነበር ይባላል።
በአንዱ ጽላት የ[[ኤንመባራገሲ]] ልጅ የ[[ኪሽ]] ንጉስ [[አጋ]] ከጊልጋመሽ ጋር ሲዋጋው፣ ጊልጋመሽ
ሌላ ሰነድ ''[[የቱማል ጽሑፍ]]'' እንደሚለን፣ ጊልጋመሽ የ[[ኒፑር]] ቤተ መቅደስ ከኪሽ ያዘ። ይህም ቤተ መቅድስ በ[[ሱመር]] ሙሉ ሥልጣን የሰጠ ሆነ።
|