ከ«ትራምፔት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Trumpet 1.jpg|thumb|right|250px350px|ትራምፔት]]
'''ትራምፔት''' ዘመናዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። ይህ መሣሪያ ከ[[ነሐስ]] የሚሠሩ የሙዚቃ መሣሪያዎች ውስጥ ከፍተኛውን የኖት ሬንጅ የሚያወጣ ነው። መሣሪያውን ለመጫወት በ[[ከንፈር]] መንፊያውን በመያዝ ወደትራምፔቱ ቱቦ ውስጥ አየር በተወሠነ የኃይል መጠን ማስገባትን ይጠይቃል። በመቀጠልም በመሣሪያው ወገብ ላይ የሚገኙትን ቁልፎች በ[[እጅ]] ጣት በመነካካት ውስጥ ያለውን [[ድምፅ]] ፈጣሪ [[አየር]] ሞገድ መስጠት ይቻላል። ይህም የሚፈጠረውን ድምፅ ውፍረት እና ቅጥነት ለመቀያየር ይረዳል።