ከ«ሳክሶፎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Saxophone alto.jpg|thumb|right|250px|ሳክሶፎን]]
'''ሳክሶፎን''' አንዳንድ ጊዜም '''ሳክስ''' እየተባለ የሚጠራው ዘመናዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በዋናነት የሚሠራው ከ[[ነሐስ]] እና በውስጡ [[አየር]]ን የሚያስተጋባ ኃይል ያለው [[ድምፅ]] እንዲፈጥር ተደርጎ ነው። ይህ መሣሪያ እንደ [[ክላርኔት]] ባለ ነጠላ ምላስ መንፊያ አለው። በመሳሪያው ለመጫወት በመንፊያው በኩል አስፈላጊውን [[ድምፅ]] የሚመጥን ኃይል ያለው አየር በማስገባት ነው። በመሣሪያው ወገብ ላይ ባሉትያሉትን ቁልፎች በ[[እጅ]] ጣት በመጫን የድምፁን ቅጥነት እና ውፍረት መቀያየር ይቻላል። መሣሪያው ለመጀመሪያ ጊዜ የተሠራው በ[[ቤልጂየም|ቤልጂየማዊው]] የሙዚቃ ምሁር [[አዶልፍ ሳክስ]] በ[[1941]] ነው።
 
==ታሪክ==