ከ«ዋጋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ዋጋ''' ከአንድ ግለሰብ ወይም ቡድን ላመጣው ዕቃ ወይም ለሰጠው [[አገልግሎት|ግልጋሎት]] በምላሹ የሚሰጥ የገንዘብ መጠን ነው። በዘመናዊዩ ኢኮኖሚ [[ገንዘብ]] ከፍተኛውን ሚና ይጫወታል። '''ዋጋ''' [[የዓይነት ክፍያ|በዓይነት]] ሊከፈል እንደሚችል ይታወቃል ነገር ግን ይህ አይነቱ የአከፋፈል ዘዴ ያልተለመደ ነው።
 
በተለምዶው '''ዋጋ''' የሚባለው [[ገዥ]] ወይም የአገልግሎት ተጠቃሚ ከሚከፍለው ይልቅ [[ሻጭ]] ወይም የአገልግሎትየ[[አገልግሎት ሰጭ]] ለዕቃው ወይም [[አገልግሎት|አገልግሎቱ]] የሚጠይቀውን መጠን ነው።
 
{{መዋቅር}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ዋጋ» የተወሰደ