ከ«ዐምደ ጽዮን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ፋይሉ «DebreLibanos.jpg» ከCommons ምንጭ በTúrelio ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ Copyright violation: http://www.ethiopianorthodoxchurch.info/MonasticLife.html
መስመር፡ 1፦
 
[[Image:DebreLibanos.jpg|right|thumb|400px|የደብረ ሊባኖስ ገዳም፡ መጀመሪያ የተሰራው በአጼ አምደ ጽዮን ነበር]]
'''አጼ አምደ፡ጽዮን''' (የዙፋን ስም '''ገብረ መስቀል''') ከ[[1314]] እስከ [[1344]] ዓ.ም. የነገሱ ሲሆን የ[[ደብረ ሊባኖስ]]ን ገዳም ያስሩት እኒሁ ንጉስ ነበሩ። ስምንቱ የደቡብ መንግስታትም፣ የ[[ሱማሌ]]ንና የ[[ሃድያ]]ን ጨምሮ ለሱ ግብር ይከፍሉ እንደነበር [[ሳልት]] የተሰኘው የእንግሊዝ ጻህፊ ዘግቦት ይገኛል። የኢትዮጵያም ደበር በ[[ኢየሩሳሌም ]] የተከፈተው በኒሁ ንጉስ መልካም ፈቃድ ነበር። ከዚህ በተረፈ «የወታደሩ እንጉርጉሮ» የተሰኙት አራቱ የ[[አማርኛ]] መዛግብት በዚህ ዘመን እንደተጻፉ ታሪክ ዘጋቢወች ይናገራሉ።