ከ«ጎልጎታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 17፦
ከዚህ በላይ ከኢየሩሳሌም በር ውጭ ወደ ስሜን በኩል ሌላ ኮረብታ «የራስ ቅል ኮረብታ» ይባላል፤ ይህም ኮረብታ የ[[ጭንቅላት]] ቅርጽ አለው። ስለዚህ ከ[[19ኛው ክፍለ ዘመን]] ጀምሮ ያው ወደ ስሜን የሚሆነው ኮረብታ በእውነት ጎልጎታ ነው ያሚያስቡ ጥቂቶች አይደሉም።
 
በአንዳንድ ጥንታዊ መጽሐፍት ልማድ ዘንድ<ref>የቅሌምንጦስ ጽሑፎች፤ የአዳምና ሕይዋን ታሪክ፣ የመዝገቦች ዋሾ፣ ወዘተ.</ref>፣ [[ሴም]]ና [[መልከ ጼዴቅ]] ወደ [[አራራት]] ሔደው የ[[አዳም]]ን ሬሳ ከ[[የኖህ መርከብ|ኖህ መርከብ]] አወጡት። ከዚያ በሗላ፣ በመላዕክት ዕርዳታ ወደ ኢየሩስሌም ዞረው በጎልጎታ ኮረብታ ውስጥ አቀበሩት። በዚህበዚሁ ልማድ፣ ይህ ኮረብታ በአለም መካከል እንደሚቀመጥ ይባላል። በተጨማሪ፣ እግዚአብሔር አዳምንና [[ሕይዋን]]ን ከ[[ኤደን ገነት]] ከጣላቸው በኋላ፣ የእባብንየእባቡን ራስ ጨመቀውና በዚያው ኮረብታ ውስጥ ደግሞ እንደሚገኝ ይባላል።
 
<references/>