ከ«ጎልጎታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 18፦
 
በአንዳንድ ጥንታዊ መጽሐፍት ልማድ ዘንድ<ref>የቅሌምንጦስ ጽሑፎች፤ የአዳምና ሕይዋን ታሪክ፣ የመዝገቦች ዋሾ፣ ወዘተ.</ref>፣ [[ሴም]]ና [[መልከ ጼዴቅ]] ወደ [[አራራት]] ሔደው የ[[አዳም]]ን ሬሳ ከ[[የኖህ መርከብ|ኖህ መርከብ]] አወጡት። ከዚያ በሗላ፣ በመላዕክት ዕርዳታ ወደ ኢየሩስሌም ዞረው በጎልጎታ ኮረብታ ውስጥ አቀበሩት። በዚህ ልማድ፣ ይህ ኮረብታ በአለም መካከል እንደሚቀመጥ ይባላል። በተጨማሪ፣ እግዚአብሔር አዳምንና [[ሕይዋን]]ን ከ[[ኤደን ገነት]] ከጣላቸው በኋላ፣ የእባብን ራስ ጨመቀውና በዚያው ኮረብታ እንደሚገኝ ይባላል።
 
<references/>
 
[[መደብ:መጽሐፍ ቅዱስ]]