ከ«ኅዳር ፲» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ኅዳር 10» ወደ «ኅዳር ፲» አዛወረ
መስመር፡ 2፦
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
[[1834|፲፰፻፴፬]] ዓ/ም - በ[[ሸዋ]] ንጉዛት ከተማ ዓንጎለላ ላይ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ከ[[ብሪታንያ]] መንግሥት ጋር "የወዳድነትና የመነገድ አንድነት" ውል ተፈራረሙ።
 
[[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. የ[[አሜሪካ]]ው ፕሬዚደንት [[አብርሃም ሊንከን]] በ[[ጌቲስበርግ]] [[ፔንሲልቫኒያ]] የወታደሮች መቃብር በመረቁበት ጊዜ በታሪክ የ”ጌቲስበርግ ንግግር” አሰሙ።
Line 9 ⟶ 11:
[[1970|፲፱፻፸]] ዓ.ም. የ[[ግብጽ]] ፕሬዚደንት [[አንዋር ሳዳት]] በ[[እስራኤል]] ጠቅላይ ሚኒስቴር [[ምናኽም ቤጊን]] ግብዣ በአገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ሸንጎ “ክኔሰት” ንግግር አደርጉ። ሳዳትም ይኼን ታሪካዊ ድርጊት በመፈጸም የመጀመሪያው አረባዊ መሪ ናቸው።
 
[[1991|፲፱፻፺፩]] ዓ.ም. በ[[አሜሪካ]] የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (US Congress)፣ የሕግ ሸንጎ በ[[ሞኒካ ሌዊንስኪ]] የአመንዝራ ኃጢአት በፈጸሙት በፕሬዚደንት [[ቢል ክሊንተን|ዊሊያም ጀፈርሰን ክሊንተን]] ላይ የክሱ ዝርዝር እና ምስክሮች መሰማት ጀመረ።
 
==ልደት==
[[1798|፲፯፻፺፰]] ዓ.ም. የ[[ሱዌዝ ቦይ]]ን የገነባው መሐንዲስ እና የ[[ፈረንሳይ]] ወኪል [[ፈርዲናንድ ደ ለሴፕስ]]