ከ«ብርቱካን (ፍሬ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 24፦
የ[[ሴቪል ብርቱካን]] በሰፊ የምትታወቅ አሁንም በሜዲቴራኔያን አቅራቢያ በኩል የምትበቀል እጅግ ኮምጣጣ ብርቱካን ናት። ቆዳዋ ወፍራምና ስርጉዳት ያለው ነውና [[ማርማላታ]]ም ሆነ የብርቱካን [[አረቄ]] ለመስራት በጣም ትከብራለች። "[[ይብራ]] በብርቱካን ወጥ" ሲበሉ ብርቱካን የዚች አይነት ናት።
 
ባጋጣሚ በብራሲል አገር ውስጥ በ[[1812]] ዓ.ም. በአንድ [[ገዳም]] በነበረ የብርቱካን እርሻ ከሆነ ድንገተኛ ለውጥ የተነሣ፤ "[[የእምብርት ብርቱካን]]" የሚባል አይነት መጀመርያ ተገኘ። ከዚያ በ[[1862]] ዓ.ም. ነጠላ ቁራጭ ወደ [[ካሊፎርንያ]] ተዛዉሮ አዲስ የዓለም አቀፍ ብርቱካን ገበያ የዛኔ ተፈጠረ። ድንገተኛ ለውጡ "መንታ ፍሬ" ያደርጋልና ታናሹ መንታ በታላቁ ውስጥ ተሠውሮ ይገኛል። የእምብርት ብርቱካን ዘር ስለሌለው በድንግላዊበ[[እፃዊ ዘዴተዋልዶ]] ይባዛል፤ የፍሬውም መጠን ከጣፋጭ በርቱካን ይበልጣል።
 
''ቫሌንሲያ'' ወይም ''ሙርሲያ'' ብርቱካን በተለይ ለጭማቂ የሚመች ጣፋጭ አይነት ነው። መንደሪን ትመስለዋለች፣ ነገር ግን ይልቁን ትንሽና ጣፋጭ ናት፤ በመጨራሻም፣ "ድፍን ቀይ እምብርት" የተባለው የዚህ አይነት ከነመንታው ለውጥ እንደ እምብርት በርቱካን ነው።