ከ«ጣይቱ ብጡል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 18፦
| ሀይማኖት = የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና
}}
“ብርሃን ዘ [[ኢትዮጵያ]]” በሚል ቅፅል ስም የታወቁት '''እቴጌ ጣይቱ''' ከአባታቸው ደጃዝማች ብጡል ኃይለ ማርያም እና ከእናታቸው ወይዘሮ የውብ ዳር [[ነሐሴ 12|ነሐሴ ፲፪]] ቀን [[1832|፲፰፻፴፪]] ዓ/ም [[በጌምድር]] ውስጥ [[ደብረ ታቦር]] ከተማ ተወለዱ። በ[[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] ስርዓት መሠረት በተወለዱ በ ፹ ቀናቸው [[ጥቅምት 27|ጥቅምት ፳፯]] ቀን [[1833|፲፰፻፴፫]] ዓ/ም በ[[ደብረበደብረ ታቦር]] [[ታቦር እየሱስ|ኢየሱስ]] ቤተክርስቲያን ክርስትና ተነሡ። በልጅነት ዘመናቸው በዚሁ ደብር ውስጥ ዳዊትን ሲከታተሉ ከቆዩ በኋላ በጊዜው ይሰጡ የነበሩትን ሌሎች የሃይማኖት ትምህርቶች በየታላላቁ አድባራት በመዘዋወር ያጠናቀቁ ስለመሆናቸው ታሪክ አዋቂዎች ይናገራሉ። የተማሩባቸውም መፃሕፍት ተጽፈው ይገኙ የነበረበትን የ[[ግዕዝ]] ቋንቋ አጣርተው ያውቁ ነበር። እናታቸው ወይዘሮ የውብዳር ከባለቤታቸው ደጃዝማች ብጡል ኃይለ ማርያም ከሞቱ በኋላ በጅሮንድ መዩ የተባሉትን የ[[ዓፄ ቴዎድሮስ]]ን ባለሟል አግብተው ነበር። እሳቸውም ጣይቱ ብጡል ትምህርት እንዲቀስሙ ለማድረግ ልዩ መምህር ቀጥረውላቸው እንደነበር ይታወቃል። እቴጌ ጣይቱ በማኅደረ ማርያም ሆነው ሲማሩና መፃሕፍትን ይቀጽሉ በነበሩበት ጊዜ ለቤተክርስቲያን መጋረጃ መሥሪያ በትርፍ ጊዜያቸው ፈትል እየፈተሉ ያቀርቡ ነበር። በ[[በገና]] ቅኝትና ድርደራም በኩል የታወቁ ባለሙያ እንደነበሩ ይተረክላቸዋል።
 
==ከ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ንጉሥ ምኒልክ]] ጋር ጋብቻ==