ከ«ጣይቱ ብጡል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 32፦
 
==የዱኛ (ፖለቲካ) ተግባራት==
[[ስዕል:Taitu.jpg|left|200px|thumb| ጣይቱ ብጡል]]
እቴጌ ጣይቱ በዱኛ አስተዳደር አንፃር የነበራቸው ችሎታና ተግባራዊ እንቅስቃሴ በታሪክ አዋቂዎች ዘንድ ተደናቂነትን አትርፎላቸዋል። በየጊዜው ይነሱ በነበሩ የሀገር ጉዳዮች ላይ ይይዙት የነበረው አቋም፣ ይሰጡት የነበረው ውሳኔና ያስተላልፉት የነበረው ትዕዛዝ ተሰሚነትና ተቀባይነት እያገኘ እንደመሄዱ መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይሄድ ለነበረው የዱኛ ሥልጣናቸው ዓይነተኛ ምክንያት ነበር።
 
Line 53 ⟶ 52:
 
==የሕይወት ጓዳቸው የሕይወት ፍጻሜ==
[[ስዕል:Taitu.jpg|left|200px|thumb| ጣይቱ ብጡል]]
 
እቴጌ ጣይቱ ባለቤታቸው ዓፄ ምኒልክ በጽኑ በታመሙበት ዘመን ከጭንቀታቸው የተነሣ የሚከተለውን ረጅም ደብዳቤ ለ[[ጀርመን]] ንጉሥ እንደላኩ በታሪክ ተመዝግቦ ይገኛል፡፡ በ[[፳፻፪]] ዓ/ም "አስደናቂዎቹ የነገሥታትና የመሳፍንት ደብዳቤዎች" በሚል ርዕስ በታተመው መጽሐፍ ውስጥ የእቴጌ ጣይቱ ደብዳቤ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡