ከ«ጣይቱ ብጡል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
| ስም = እቴጌ ጣይቱ ብጡል
| ሀገር = የለም
| ስዕል = TaituTayitu.jpgJPG
| ግዛት =
| በዓለ_ንግሥ =
መስመር፡ 21፦
 
==ከ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ንጉሥ ምኒልክ]] ጋር ጋብቻ==
[[ስዕል:Taitu.jpg|right|200px|thumb| ጣይቱ ብጡል]]
 
የ[[ሸዋ]]ው ንጉሥ ምኒልክ በሸዋ የ[[ዓፄ ቴዎድሮስ]] እንደራሴ ከነበሩት አቶ በዛብህ ጋር [[ነሐሴ 17|ነሐሴ ፲፯]] ቀን [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ/ም በጋዲሎ አካባቢ በተደረገው ጦርነት ድል አድርገው ወደ [[አንኮበር]] ገብተው በ[[ነሐሴ 24|ነሐሴ ፳፬]] ቀን ነገሡ። በነገሡም በአሥራ ሁለት ዓመታቸው የ[[ፋሲካ]]ን በዓል በ[[ባሕር ዳር]] አቅራቢያ [[ሱሉልታ]] ላይ ዋሉና ደብረ መይ በጣይቱ ብጡል እናት በወይዘሮ የውብዳር ቤት ከጣይቱ ብጡል ጋር ተጫጭተው ስለጋብቻቸው ተነጋገሩ። ከዚያም ዋና ከተማቸው ወደነበረችው ደብረ ብርሃን ተመልሰው መጡ።