ከ«ሪቻርድ ኒክሰን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

6 bytes added ፣ ከ13 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''ሪቻርድ ሚልሆስ ኒክሰን''' (ከጃንዌሪ 9፣ [[1913 እ.ኤ.አ.]] እስከ ኤፕሪል 22፣ [[1994 እ.ኤ.አ.]] የኖሩ) ከ[[1969 እ.ኤ.አ.|1969]] እስከ [[1974 እ.ኤ.አ.]] ([[1962]]-[[1966]] ዓ.ም.) ባለው ጊዜ ውስጥ 37ኛው [[የአሜሪካ ፕሬዝዳንት]] በመሆን አገልግለዋል።
 
ከአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ማዕረጋቸን የተዉት እሳቸው ብቻ ሆነው፤ ምክትላቸው [[ጄራልድ ፎርድ]] የዘመኑንየዘመናቸውን ትርፍ ጨረሱ።
 
መንግሥታቸው በሁከቶች የተመላ ነበር። ከመጀመሩ ቀዳሚው [[ሊንደን ጆንሰን]] ጦርነት በ[[ቬት ናም]] አወረሷቸው። ይህም ጦርነት በ[[አሜሪካ]] ውስጥ ብዙ ተቃራኒዎች ነበሩት። ኒክሰን ግን ጦርነቱን ስላልጨረሱት፣ ነገር ግን ወደ [[ላኦስ]]ና [[ካምፖድያ]] ስላስፋፉት፣ ለሰላም የሚጮህ ወገን በሃይል ሠለፉ። በሠልፎቹ ጫፍ በ[[ኤፕሪል]]ና በ[[መይ]] [[1971 እ.ኤ.አ.]]፣ በ[[ዋሺንግቶን ዲሲ]] የጸረ ጦርነት ሰልፈኞች እጅግ በዙና ከተማው ተሞላባቸው። ሠራዊቱ ተጠራና ፖሊሶቹ ከ12 ሺ በላይ ያዙ። ኒክሰን ከዚህ በኋላ ጦርነቱን አስጨረሱ፣ ለሁለተኛ ዘመን በ[[1972 እ.ኤ.አ.]] ተመረጡ። በዚህ ዘመን በ[[ዋተርጌት ቀውስ]] በወንጄል ተከሰሱና ማዕረጋችውን ተዉ።
20,425

edits