ከ«ዕዝራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 25፦
*ምዕ. 10፣ 11፦ ነቢዩ ዳንኤል ቀድሞ እንዳየ ሁሉ፣ ዕዝራ የባቢሎን ተከታይ መንግሥታት መጨረሻ ሁናቴ የሚገልጽ ራዕይ ያያል። ነገር ግን ያልታወቁ አዛጋጆች አስተሳሰባቸውን ወደ ኢትዮጵያዊው ትርጉም አስገብተዋል። እነዚህ ምዕራፎች በሌሎቹ ልሳናት (ሮማይስጥ፣ ፅርዕ፤ ወዘተ.) ለጠፋው ዕብራይስጥ ቅጂ የተሻለውን ትርጉም እንዳላቸው ይሆናል። በቅንፍ ውስጥ ስለ [[አፊፋኖስ አንጥያኮስ]] የተጨመረው ቋንቋ መቸም አልተገኘበትም። አፊፋኖስ በ[[2ኛ መቶ ዘመን ዓክልበ.]] ስለ ኖረ እንጂ፤ ራዕዩ ግን በተለይ ስለዚሁ አለም መጨረሻ ጥፋት ዘመን ነው። [[ክርስቶስ]] ከአፊፋኖስ በኋላ ኖሮ የዳንኤል ራእይ ገና ወደፊት ነው በግልጽ ቢያስተምርም፣ አይሁዶች ግን ዳንኤል ስላለፈው አፊፋኖስ ትንቢት ተናገረ ብለው አስተማሩ። ይህ የአይሁዶች ትምህርት በቅንፉ ውስጥ መታየቱ ስንኳ ጥንታዊነቱን ይመስክራል። ቅንፉን ያስገባው የ[[ከስሙናይን ሥርወ መንግሥት]] ደጋፊ እንደ ነበር ይመስላል (11፡32 ይዩ)። የሚከተለው ከሮማይስጥ / ፅርዕ ትርጉሞች ይወሰዳል፦
:በሕልሙ ሳለ፤ ዕዝራ ባለ ሦስት ራስ [[ንሥር]] ወይም [[አሞራ]] ያያል። 12 ታላላቅ [[ክንፍ|ክንፎች]]ም አሉበት። እነዚህም 12 ታላላቅ ክንፎች እያንዳንዱ በየተራው ይገዛሉ። 2ኛው ታላቅ ክንፍ ከሌሎቹ ሁሉ የረዘመው ዘመነ መንግሥት ይቀብላል። ከርሱም ዘመን በኋላ ድምጽ ከንሥር ሰውነት ይናግራል። «ከዚህ በኋላ የመጡት ክንፎች እንደዛኛው ክንፍ ብዙ ዘመኖች እንዳይቀበሉ፣ ያኛው ክንፍ ከተቀበሉት ዘመኖች ግማሽ ይልቅ አይበልጡ» ይጮሃል። ከዚያ በኋላ የተረፉት ታላላቅ ክንፎች እስከ 12ኛው ታላቅ ክንፍ ድረስ ዘመኖቻቸውን ይጨርሳሉ። በመካከላቸው ደግሞ፣ መንግሥት ሊወድቅ እንደሚል ቢመስልም፣ ሆኖም መንግሥት የዛኔ አይወድቅም።
:ከ12ቱ ታላላቅ ክንፎች ቀጥሎ፣ 8 ትንንሽ ክንፎች ይነሣሉ። እነዚህ ሁሉ እስከ ንጉሥ ማዕረግ ድረስ አይደርሱም፤ አንዳንድ ምክትሎች ብቻ ናቸው። መጀመርያ ሁለት ከድንገት በዘመናቸው መካከል ይጠፋሉ። የሚከተሉ ሁለት ዘውድን በመጫን ፋንታ፡ ወደ ቀኝ ባለው ራስ ውስጥ መቆየት ይመርጣሉ። (እኚህ ሦስት ራሶች የንሥሩ መንግሥት ምንጮች ይባላሉ።) ከዚህ መንግሥታዊ ቀውስ የተነሣ፣ 4 ትንንሽ ክንፎች ይተርፋሉ። ከነዚህ አራት 1ኛው ትንሽ ክንፍ ለአጭር ዘመን ብቻ ይገዛል፤ 2ኛው ከዚያ ያነሰ እጅግ አጭር ዘመን ይቆያል። የተረፉት 2 ክንፎች ለገዙሊገዙ ሲሉ፤ ድንገት ከንሥሩ 3 ራሶች መካከለኛው ራስ ይነሣል፤ እርሱም ከሁኡከሁሉ ጨካኝ የሆነ የአለም ንጉሥ ይሆናል። ከ[[ታላቁ መከራ]] አመታት በኋላ ግን በአልጋ ላይ ይሞታልና ወደ ቀኝ ራስ የሄዱት 2ቱ ትንንሽ ክንፎች የዛኔ ለጥቂት ዘመን ይገዛሉ። በነርሱ ዘመን ግን ብሔራዊ ጦርነት አለና አለም በእሳት ይጠፋል። በተጨማሪ [[አንበሳ]] ([[መሢኅ]]) ንሥሩን በፍጹም ይገስጻል።
*ምዕ. 12፦