ከ«ዕዝራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 20፦
*ምዕ. 5፦ ዑርኤል ተመልሶ ጠባብ መግቢያዎች ያሉት ሀገር የሚለውን ምሳሌ ይነግረዋል። አዳም በገነት በደል ባደረገ ግዜ፣ ወደ እግዜር መንግሥት የሚሔደው መንገድ ጠባብ ሆነ ይለዋል። እግዜርን የሚንቁት በ[[ገሐነም]] መጥፋታቸውን ይገልጻል፣ በጎ ሥራ የሚሠሩ ግን መንግሥት ይወርሳሉ። ኅሩያን ስለሚያውቁት ግዜያዊ መሢሓዊ መንግሥት የሚለውንም ትምህርት ይገልጻል። መሢሓዊው ንጉሥ ከሞቱ በኋላ ሰው ሁሉ ይሞታል፤ ስው ሁሉ ከሞተ በኋላ ምድር ለ7 ቀን ዝም ትላለች። ከ7ቱም ቀን በኋላ፣ የሙታን ትንሳኤ፣ ዕለተ ደይን፣ ለክፋት መሪዎችም ቅጣት፣ ለጻድቃንም መንግሥተ ሠማያት፣ ሁሉም በየተራው ይዘረዝራሉ።
*ምዕ. 6፦ ዕዝራ ነፍስ ከሰውነት ከተለየ በኋላ ምን ይሆናል ብሎ ይጠይቀዋል። ዑርኤልም መልሶ እስከ ትንሳዔ ድረስ ሲጠብቁ፣ የሙታን ነፍሳት ለክፉዎች ስቃይ ለጻድቃንም ሞገስ እንደሚቀበሉ የ7ቱን ሥርዓት ምስጢር ይገልጻል። በዕለተ ደይን እያንዳንዱ ግለሰብ የግል ፍርዱን ይቀበላል። ሆኖም በሕይወታቸው ገና ሳሉ ንሥሐ ከገቡ ሀጢአትን ማሸነፍ እንደሚቻላቸው ያስተምራል።
*ምዕ. 7፦ ዕዝራ እግዚአብሔር ምሕረት እንዲያሳይ በለመነበት የእግዜር መልስ ሰው ሁሉ እንዲዳን አይቻልም በማለት አስጠነቀቀው። ዘርን የሚዘራው ገበሬው ያለውን ምሳሌ ይነግረዋል። በእድሜያቸው እግዜርን ከቶ ስላፈለጉት ስለ ሀጥአን ጥፋት እንዳይጨንቅበት እዝራን ይለዋል። ዕዝራ የእግዜር መንግሥት በመጨረሻ ዘመን መቅረቡን ስለሚያሳዩት ምልክቶች እንደገና ይጠይቃል።
*ምዕ. 8፦
 
[[መደብ:መጽሐፍ ቅዱስ]]