ከ«ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 33፦
ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን በ [[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም. በተወለዱበት አጥቢያ በቡልጋ የ[[የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ]]ን ቤተ ክርስቲያን በግል ያሠሩ ሲሆን፤ በ [[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ.ም ."[[ከልደት እስከ ሞት]]" የተባለች አጭር ኃይማኖታዊ፤ መንፈሳዊና የፍልስፍና መጽሐፍ ደርሰው አሳትመዋል።
 
==የኒሻኖቻቸው ዝርዝር==
 
* የ[[ዳግማዊ ምኒልክ]] ኒሻን ባለአምበል
*የአርበኝነት ሜዳይ ከ ፬ ዘንባባ ጋር
* የድል ኮከብ
* የቅዱስ ጊዮርጊስ የከፍተኛ ጀብዱ ሜዳይ ከ ፩ ዘንባባ ጋር
*የ[ኢትዮጵያ]] የክብር ኮከብ ታላቅ መኮንን ከደረት ኮከብ ጋር
*ከ[[እንግሊዝ]] መንግሥት የ[[አፍሪቃ]] ኮከብ
*ከ[[እንግሊዝ]] መንግሥት የ[[አፍሪቃ]]የድል ሜዳይ
*ከ[[ሶቪዬት ሕብረት]] ሦስት ኒሻኖች
 
በጠቅላላው ፲ ኒሻኖችን ተሸልመዋል።
==ዋቢ ምንጮች==