ከ«በ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{መዋቅር}} ==በ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት== ===የሕዝቡ መብቶች ክፍል=== *አንቀጽ 37...»
 
መስመር፡ 6፦
*አንቀጽ 37። ማንም ሰው በ[[ሕግ]] እኩል ሆኖ ይጠበቃል።
 
*አንቀጽ 38። በብሔራዊ (ሲቪል) መብቶች በመጠቀም ረገድ፡ በኢትዮጵያውያኖች (የ[[ኢትዮጵያ]] ተገዦች]]) መካከል ምንም ልዩነት አይኑር።
 
*አንቀጽ 39። የኢትዮጵያ ተወላጅነትንና የኢትዮጵያ ዜግነትን ለማግኘትና ለማጣት የሚያስችሉ ኹኔታዎችን ሕጉ ይቀምራል (ይቀስናል)።