ከ«ሳይንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
ሳይንስ ማለት በተግባር ሊፈተኑ በሚችሉ ማብራሪያወችና እንዲሁም ትንቢቶች መንገድ እውቀትን የሚገነባ እና የሚያደራጅ መዋቅር ነው። <ref>http://www.m-w.com/dictionary/science</ref> "ለፈተን የሚችል" ሲባል እውነትነቱ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ሳይሆን ውሸት አለመሆኑ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ነው። በሁለቱ መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ፣ ሳይንስን ከሃይማኖትና ከሌሎች የዕውቀት ዘርፎች የሚለየው ይህ ወሳኝ ልዩነት ነው።
 
ሳይንስ ባጠቃላይ መልኩ የ[[ሳይንስዊሳይንሳዊ ዘዴ]] ተብሎ የሚታወቀውን የምርምር መንገድ ይከተላል። መንገዱ በራሱ ገጽ ላይ የተብራራ ስለሆነ እዚህ ላይ መመለስ አያስፈልግም።
==ዋቢ ጽሁፍ==
<references/>