ከ«የጆሜትሪክ ድርድር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Geometric_progression_convergence_diagram.svg|thumb|350px|1 + 1/2 + 1/4 + 1/8 + ... ወደ 2 የሚጠጋ [[የጂኦሜትሪክ ዝርዝር]] እንደሆነ የሚያሳይ ስዕል። በሌላ አገላለጽ 1 ፣ 1/2 ፣ 1/4 ፣ 1/8 ፣ ... የ2 ዝርዝር የጂኦሜትሪክ ድርድሮች ናቸው]]
 
'''የጂኦሜትሪክ ድርድር''' የምንለው የቁጥሮች [[ድርድር]] (ሰልፍ) ሲሆን እኒህ የተሰለፉ ቁጥሮች የኋለኛው የከፊተኛው ቋሚ ብዜት ውጤት ሲሆን ነው። ይህ ቋሚ ቁጥር የጋራ [[ውድር]] በመባል ይታወዋል። ለምሳሌ ይህን ድርድር እንመልከት 2, 6, 18, 54, ...፣ እያንዳንዱ ተከታይ ቁጥር የፊተኛውን ቁጥር በጋራ ውድሩ (3) ስናበዛ እናገኛለን፣ ስለዚህም የጅኦሜትሪክ ድርድር ይሰኛል። በተመሳሳይ ሁኔታ 10, 5, 2.5, 1.25,... የጂኦሜትሪክ ድርድር ነው ምክንያቱም የጋራ ውድሩ 1/2 ነውና!
 
ለምሳሌ ይህን ድርድር እንመልከት 2, 6, 18, 54, ...፣ እያንዳንዱ ተከታይ ቁጥር የፊተኛውን ቁጥር በጋራ ውድሩ (3) ስናበዛ እናገኛለን፣ ስለዚህም የጅኦሜትሪክ ድርድር ይሰኛል። በተመሳሳይ ሁኔታ 10, 5, 2.5, 1.25,... የጂኦሜትሪክ ድርድር ነው ምክንያቱም የጋራ ውድሩ 1/2 ነውና!
 
የጆሜትሪክ ድርድር ቁጥሮችን ስንደምር የምናገኘው የሂሳብ ስርዓት [[ጆሜትሪክ ዝርዝር]] ይባላል። ልዩነቱን ለማስተዋል ያክል፦