ከ«የጆሜትሪክ ድርድር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Geometric_progression_convergence_diagram.svg|thumb|350px|1 + 1/2 + 1/4 + 1/8 + ... ወደ 2 የሚጠጋ [[የጂኦሜትሪክ ዝርዝር]] እንደሆነ የሚያሳይ ስዕል። በሌላ አገላለጽ 1 ፣ 1/2 ፣ 1/4 ፣ 1/8 ፣ ... የ2 ዝርዝር የጂኦሜትሪክ ድርድሮች ናቸው]]
 
በሂሳብ ጥናት፣ '''የጂኦሜትሪክ ድርድር''' የምንለው ቁጥሮችን ስንደረድርየቁጥሮች [[ድርድር]] (ሰልፍ) ሲሆን እኒህ ተከታዩየተሰለፉ ቁጥርቁጥሮች የፊተኛውንየኋለኛው ቁጥርየከፊተኛው በቋሚቋሚ ቁጥርብዜት እያበዛንውጤት ስናገኝሲሆን ነው። ይህ ቋሚ ቁጥር የጋራ [[ውድር]] በመባል ይታወዋል።
 
ለምሳሌ ይህን ድርድር እንመልከት 2, 6, 18, 54, ...፣ እያንዳንዱ ተከታይ ቁጥር የፊተኛውን ቁጥር በጋራ ውድሩ (3) ስናበዛ እናገኛለን፣ ስለዚህም የጅኦሜትሪክ ድርድር ይሰኛል። በተመሳሳይ ሁኔታ 10, 5, 2.5, 1.25,... የጂኦሜትሪክ ድርድር ነው ምክንያቱም የጋራ ውድሩ 1/2 ነውና!
መስመር፡ 7፦
የጆሜትሪክ ድርድር ቁጥሮችን ስንደምር የምናገኘው የሂሳብ ስርዓት [[ጆሜትሪክ ዝርዝር]] ይባላል። ልዩነቱን ለማስተዋል ያክል፦
 
የ[[ጆሜትሪክ ድርድር]] አጠቃላይ ቅርጽ ይህን ይመስላል፦
 
:<math>a,\ ar,\ ar^2,\ ar^3,\ ar^4,\ \ldots</math>
መስመር፡ 21፦
 
እኒህ አይነት ድርድሮች ሌላም ሂሳባዊ ቀመር አላቸው፣ ይኽውም በ[[አጣቃሽ ዝምድና]] ሲጻፍ
:<math>a_n = r\,a_{n-1}</math> forለእያንዳንዱ every integer[[ኢንቲጀር]] <math>n\geq 1.</math>