ከ«ኒኑስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: de:Ninos; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 13፦
ከ[[ሮማዊ]] ታሪክ ጸሃፊ [[ኬፋልዮን]] (120 ዓ.ም. ገደማ) ጀምሮ፣ አንዳንድ ታሪክ ሊቅ የኒኑስ ተቃዋሚ ኦክስያርቴስ ሳይሆን፣ በዕውነት የባክትርያ ንጉሥ [[ዞራስተር]] እንደ ነበር ጽፈዋል።
 
በ[[ቅሌሜንጦስ ጽሁፎች]] በአንዱ ዕትም፣ የኒኑስ መታወቂያ ከ[[ናምሩድ]] ጋራ አንድላይ ነው በማለት ደራሲው ይኸው ሰው የእሳት አምልኮት ለፋርሶች ያስተማረ ነው ይነግረናል። በ[[ኦሪት ዘፍትረትዘፍጥረት]] 10፡11-12 መሠረት የነነዌ መስራች የሴም ልጅ አሦር ቢባልም፣ በአንዳንድ ትርጉም ከ[[እብራይስጥ]] መጽሐፍ ቅዱስ፣ የነነዌ መስራች ናምሩድ እንደ ነበር ይመስላል።
 
በ[[19ኛው ክፍለ ዘመን]] ''[[ሁለቱ ባቢሎኖች]]'' የጻፈው [[አሌክሳንድር ሂስሎፕ]] ሃልዮ፣ የናምሩድና የኒኑስ (እንዲሁም የዞራስተር) መታወቂያ አንድ መሆኑ ዋና ነጥብ ነው።