ከ«ዕዝራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 16፦
*ምዕ. 1፦ ዕዝራ በ[[ባቢሎን ምርኮ]] ላይ አዝኖ ወደ [[እግዚአብሔር]] ሲጸለይ፣ ስለ [[አዳም]]፣ [[ኖኅ]]፣ [[አብርሃም]]፣ [[ዘጸአት]]፣ [[ዳዊት]]ና የምርኮው ታሪክ ይተርካል። [[ባቢሎን]] በዕውኑ ከ[[ጽዮን]] ይልቅ እንደ ጸደቀች እግዚአብሔርን ይጠይቀዋል፤ ጽዮንን በባቢሎን ስለሚቀጣት፣ ጽዮንም ስትሠቃይ ባቢሎንም ስትደሰት ነውና።
*ምዕ. 2፦ መልአኩ [[ዑርኤል]] ዕዝራን መልስ ለመስጠት ይላካል። የእግዜርን ፍርድ ለማወቅ አይችልም ይለዋል። ከዚሁ ዓለም መጨረሻ ቀጥሎ በእግዜር መንግሥት ጽድቅ ዋጋውን የሚገኘው ይሆናል። እዝራ ይህ ሁሉ መቼ ይሆንን ቢጠይቀው ዑርኤል የሞቱት ጻድቃን ደግሞ ይህን ለማወቅ ፈልገው ቁጥራቸው ሳይሞላ ግን አይሆንም ብሎ መለሰለት። ለሙታን ትንሳኤ መጠበቁ ለእርግዝና እንደ መጠበቅ ይመስላል ብሎ ጨመረለት።
*ምዕ. 3፦ ዑርኤል የዓለሙን መጨረሻ ሁናቴና ትልልቆቹን ምልክቶች ለእዝራ ያስረዳዋል። ከዚህ በላይ ለመማር 7 ቀን መጾም አለበት። ከ7 ቀን በኋላ ዑርኤልን እንደገና ጠይቆት የእግዜር መንግሥት ቶሎ እንዲመጣ ሰዎች ሁሉ አንድላይ ለምን አልተፈጠሩም ይላል። መሬቲቱ የሰው ልጆች ሁሉ አንዴ መውለድ ከቶ አትችልም ብሎ ዑርኤል ይመልስለታል። እግዜር የሰው ልጅ ሆኖ ወደ ፍጥረቱ እንዴት እንደሚገባ መልአኩን ይጠይቀዋል።
*ምዕ. 3፦
*ምዕ. 4፦ በዑርኤል አማካኝነት እግዜር እንደ ሰው ልጅ ዓለሙን ለመጎብኝት በፍጥረት መጀመርያ እንዳቀደው ይገልጽለታል። እዝራ የዚህን አለም መጨረሻ ከእግዜር መንግሥት መጀመርያ ምን ይለየዋል ቢጠይቅ፣ [[ያዕቆብ]] ከ[[ኤሳው]] ቀጥሎ እንደ ወጣ ይከተላል የሚል መልስ ሰጠ። ስለዚያው ዘመን ሌላ ምልክት ሲጠይቀው፣ በመሬት መንቀጥቀጥና በታላቅ ድምጽ እግዚአብሔር በዓለም የኖሩትን የተነሡትን ሙታን ለመፍረድ በምጽአት መምጣቱን አዋጃ። ከዚህም የተሻለ ኑሮና ከፍተኛ ሥልጣኔ በእግዜር መንግስት ይከተላል። ዕዝራም እንደገና 7 ቀን ይጾማል።
 
*ምዕ. 5፦ ዑርኤል ተመልሶ ጠባብ መግቢያዎች ያሉት ሀገር የሚለውን ምሳሌ ይነግረዋል። አዳም በገነት በደል ባደረገ ግዜ፣ ወደ እግዜር መንግሥት የሚሔደው መንገድ ጠባብ ሆነ ይለዋል። እግዜርን የሚንቁት በ[[ገሐነም]] መጥፋታቸውን ይገልጻል፣ በጎ ሥራ የሚሠሩ ግን መንግሥት ይወርሳሉ። ኅሩያን ስለሚያውቁት ግዜያዊ መሢሓዊ መንግሥት የሚለውንም ትምህርት ይገልጻል። መሢሓዊው ንጉሥ ለሞቱ በኋላ ሰው ሁሉ ይሞታል፤ ስው ሁሉ ከሞተ በኋላ ምድር ለ7 ቀን ዝም ትላለች። ከ7ቱም ቀን በኋላ፣ የሙታን ትንሳኤ፣ ዕለተ ደይን፣ ለክፋት መሪዎችም ቅጣት፣ ለጻድቃንም መንግሥተ ሠማያት፣ ሁሉም በየተራው ይዘረዝራሉ።
 
[[መደብ:መጽሐፍ ቅዱስ]]