ከ«ዕዝራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
(to be continued)
መስመር፡ 10፦
 
==መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል==
መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል ከ[[ዲዩተሮካኖኒካል]] ወይም አዋልድ መጻሕፍት ተቆጥሮ የሱቱኤል ትንቢት ነው። የተጻፈው በ[[ዕብራይስጥ]] ወይም በ[[አራማያ]] ሲሆን በኋላ (250 አክልበ.) ከ70 ሊቃውንት ብሉይ ኪዳን ጋር ወደ [[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ተተረጎመ፤ ከዚሁም ግሪክ ወደ [[ሮማይስጥ]]። እንዲሁም የ[[ግዕዝ]] ትርጉም ከዕብራይስጡ ተሠራ። ከክርስቶስ ስቅለት ውዲህ ግን የአይሁድ ጉባኤ መጽሐፉን ስለ ከለከለው፣ የዕብራይስጥና የግሪክ ትርጉሞች በፍጹም ጠፍተዋል። መጽሐፉ ዛሬው የሚታወቀው ከሮማይስጥ፣ ከግዕዝ፣ ከ[[ሶርያ ቋንቋ]] (ከጥንቱ አራማያ የሚለይ)፣ ከ[[አረብኛ]]ና ከ[[አሜንኛ]] ትርጉሞች ብቻ ነው።
 
የመጽሐፉ ይዘት እንዲሁ ነው፦