ከ«ዕዝራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: ta:எஸ்ரா (நூல்)
(to be continued)
መስመር፡ 9፦
በ[[እስልምና]] የዕዝራ ስም ደግሞ በ[[ቁርዓን]] ውስጥ (9:30) 'ዑዛዒር' ተብሎ ሲጻፍ ይገኛል። አይሁዶች ዑዛኢርን የእግዚአብሔር ልጅ በመሳሳት እንዳሉት ይላል።
 
==መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል==
[[Category:መጽሐፍ ቅዱስ]]
መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል ከ[[ዲዩተሮካኖኒካል]] ወይም አዋልድ መጻሕፍት ተቆጥሮ የሱቱኤል ትንቢት ነው። የተጻፈው በ[[ዕብራይስጥ]] ወይም በ[[አራማያ]] ሲሆን በኋላ (250 አክልበ.) ከ70 ሊቃውንት ብሉይ ኪዳን ጋር ወደ [[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ተተረጎመ፤ ከዚሁም ግሪክ ወደ [[ሮማይስጥ]]። እንዲሁም የ[[ግዕዝ]] ትርጉም ከዕብራይስጡ ተሠራ። ከክርስቶስ ስቅለት ውዲህ ግን የአይሁድ ጉባኤ መጽሐፉን ስለ ከለከለው፣ የዕብራይስጥና የግሪክ ትርጉሞች በፍጹም ጠፍተዋል። መጽሐፉ ዛሬው የሚታወቀው ከሮማይስጥ፣ ከግዕዝ፣ ከ[[ሶርያ ቋንቋ]] (ከጥንቱ አራማያ የሚለይ)፣ ከ[[አረብኛ]]ና ከ[[አሜንኛ]] ትርጉሞች ብቻ ነው።
[[Category:ሰዎች]]
 
የመጽሐፉ ይዘት እንዲሁ ነው፦
 
*ምዕ. 1፦ ዕዝራ በ[[ባቢሎን ምርኮ]] ላይ አዝኖ ወደ [[እግዚአብሔር]] ሲጸለይ፣ ስለ [[አዳም]]፣ [[ኖኅ]]፣ [[አብርሃም]]፣ [[ዘጸአት]]፣ [[ዳዊት]]ና የምርኮው ታሪክ ይተርካል። [[ባቢሎን]] በዕውኑ ከ[[ጽዮን]] ይልቅ እንደ ጸደቀች እግዚአብሔርን ይጠይቀዋል፤ ጽዮንን በባቢሎን ስለሚቀጣት፣ ጽዮንም ስትሠቃይ ባቢሎንም ስትደሰት ነውና።
*ምዕ. 2፦ መልአኩ [[ዑርኤል]] ዕዝራን መልስ ለመስጠት ይላካል። የእግዜርን ፍርድ ለማወቅ አይችልም ይለዋል። ከዚሁ ዓለም መጨረሻ ቀጥሎ በእግዜር መንግሥት ጽድቅ ዋጋውን የሚገኘው ይሆናል። እዝራ ይህ ሁሉ መቼ ይሆንን ቢጠይቀው ዑርኤል የሞቱት ጻድቃን ደግሞ ይህን ለማወቅ ፈልገው ቁጥራቸው ሳይሞላ ግን አይሆንም ብሎ መለሰለት። ለሙታን ትንሳኤ መጠበቁ ለእርግዝና እንደ መጠበቅ ይመስላል ብሎ ጨመረለት።
*ምዕ. 3፦
 
 
[[Categoryመደብ:መጽሐፍ ቅዱስ]]
[[Categoryመደብ:ሰዎች]]
 
[[be:Ездра]]