ከ«ኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Heruyjapan2.jpg|right|300px]]
[[ስዕል:Blaten-Geta Heruy.JPG|right|200px|የብላቴን ጌታ ኅሩይን ሞት የሚያበሥር ደብዳቤ]]
 
'''ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ''' በ[[ኢትዮጵያ]] መኻል አገር በሰሜን [[ሸዋ]] [[በመርሐ ቤቴ]] አውራጃ በታች ቤት ወረዳ ረመሸት ቀበሌ ደን አቦ ገዳም በተባለ ሥፍራ በ [[1871|፲፰፻፸፩]] ዓ.ም ተወለዱ። ሲወለዱ የተሰጣቸው ስም ገብረመስቀል ነበር። በቤተ ክህነት ትምህርት እንጦጦ ራጉኤል ደብር መጥተው የመጻሕፍትን ትርጓሜ በዘመኑ ከነበሩት የደብሩ ሊቃውንት ዘንድ ተምረው አጠናቀዋል። እዚህ ነው አንዱ መምህራቸው «አንተ የቀለም ቀንድ ስለሆንክና በምግባርህም የተመሰገንህ ነህና፡ ኅሩይ የተባለውን ስሜን ሸልሜያሃለሁ፡ ከንግዲህ ኅሩይ እየተባልክ ተጠራ!» አሏቸው። <ref>''የኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል'' በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ - [[1999|፲፱፻፺፱]] ዓ.ም</ref>
 
መስመር፡ 6፦
 
ሥርዓተ ቀብራቸው [[መስከረም 10|መስከረም ፲]] ቀን እዚያው እንግሊዝ አገር ሲፈጸም ንጉሠ ነገሥቱ የሚከተለውን ንግግር አደረጉ።
<blockquote>
"አሁን የአዳምን ልጆች ወግ ሲቀበል የምታዩት ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ በአገራችን ሥርዓት በመልካም አያያዝ ያደገ ከኢትዮጵያም ከፍ ካሉት ሊቃውንት የሚቆጠር ነው። ብልሃቱንና ትጋቱንም ለመልካም ሥራ የሚያገለግሉ መሣሪያዎች ስላደረጋቸው በመንግሥታችን ሥራ ለመመረጥና ወደ ታላቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ለመድረስ በቃ። በየጊዜው የጻፋቸው ከፈትኛ ባህሪውን የሚገልጹ መጻሕፍት፤ ይልቁንም በቤተ ክህነትና በታሪክ እውቀት በዓለም ሊቃውንት ዘንድ የታወቀና የተከበረ አደረጉት። ለምታውቁት ሰው ከታሪኩ ከዚህ የበለጠ ልነግራችሁ የሚያስፈለግ አልመሰለኝም።
 
Line 15 ⟶ 16:
 
ኅሩይ! እግዚአብሔር ሲያስበን አጥንቶችህና መንፈስህ የሚሰፍሩበትን ቦታ እስኪያዩና ከአባቶችህ እስኪቀላቀሉ ድረስ በእንግድነት በመጣህበት በዚህ ሥፍራ በሰላም ዕረፍ።" <ref>''የኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል'' በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ - ፲፱፻፺፱ (1999) ዓ.ም </ref>
</blockquote>==ማስታወሻ==
<references/>
*http://www.nale.gov.et/National%20Bibliography/BIBLIO.%20OF%20ETHIOPIAN%20WRITERS%20.pdf
*National Archives: FO371/22010 (J3585)
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]