ከ«ንዋየ ክርስቶስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
አጼ '''ንዋየ ክርስቶስ''' በዙፋን ስማቸው "ሰይፈ አርድ" ከ1344 - 1372 የኢትዮጵያእ.ኤ.አ. የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሰ ነገስት ነበሩ። የቀዳማዊ አጼ [[አምደ ጽዮን]] የመጀመሪያ ልጅ ነበር። በዚህ ንጉስ ዘመን [[አሊ ኢብን ሳብር አድ ዲን]] የተባለ የ[[ወላሽማ ስረወ መንግስት]] በማመጹ ንጉሱ በ[[ይፋት]] እና [[አዳል]] ዘመቻ አደረገ። በዚህ ዘመቻ መሪውና ልጆቹ ስለተማርኩ የይፋት ሱልጣኔት በታሪክ አበቃለት። ንጉሱ ሁሉን ለእስር ቢዳርጉም የመሪውን ልጅ አህመድን ግን የይፋት አስተዳዳሪ አድርገው ሾሙት። ይህ በዚህ ቆይቶ ከ8 አመት በኋላ አሊ-አዲን ከእስር ተፈቶ ልጁ ከስልጣን ወርዶ እርሱ እንደገና መሪ ሆነ። በልጅና በአባት ከፍተኛ ጥል ስለነበር በንጉሱ አማላጅነት ነበር ለልጁ ትንሽ ክ/ሃገር በአስተዳዳሪነት የተሰጠው። <ref>Taddesse Tamrat, Church and State, pp 146-8; E.A. Wallis Budge, A History of Ethiopia: Nubia and Abyssinia, 1928 (Oosterhout, the Netherlands: Anthropological Publications, 1970), p. 299.</ref>
 
== የግብጽ ዘመቻ ==