ከ«አራት ማዕዘን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Quadrilateral_general.svg|250px|right|thumb| አራት ማዕዘን]]
'''አራት ማዕዘን''' ማናቸውም አራት ቀጥተኛ መስመር የሆኑ "ጎኖች"ና አራት መገናኛወች ያላቸውን የሚወክል የሂሳብ ስያሜ ነው። እኒህ ጎኖች መነባበር ወይም አንዱ ባንዱ ላይ መንሳፈፈ የለባቸውም አለዚያ አራት ማዕዘን አይባሉም።
 
Line 4 ⟶ 5:
 
== ጎናቸው ወደ ውስጥ የማይገባ አራት ማዕዘኖች ==
[[ስዕል:Quadrilaterial.jpg|300px|left|thumb| የተወሰኑ የአራት ማዕዘን አይነቶች]]
[[ፓራላሎግራም]]
ሁለቱ ጎኑ ትይዩ የሆነ አራት ማዕዘን [[ፓርላሎግራም]] ይባላል። በፓራላሎግራም ስር የሚተድዳደሩ እንግዲህ [[ካሬ]]፣ [[ሬክታንግል]]፣ [[ሮምበስ]]ና [[ሮምባቶይድ]] ይባላሉ።