ከ«ሉል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Sphere wireframe 10deg 6r.svg|right|thumb| 3[[ቅጥ]] ያለው ኳስ በ 2 ቅጥ ሲታይ]]
 
በሂሳብ ጥናት '''ኳስ''' ማለት ዙሪያው በትክክል ክብ የሆነ 3[[ቅጥ]] ያለው የጂዖሜትሪ ፍጥረት ነው። በሌላ አተረጓጎም ሂሳባዊ ኳስ በኅዋ ላይ ተንጣለው ያሉ ከአንድ መካከለኛ ነጥብ በእኩል ርቀት የሚገኙ ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ እኩል እርቀት የኳሱ [[ራዲየስ]] ሲባል ኳሱን ሰንጥቀው ከሚያልፉት ቀጥተኛ መስመሮች ሁሉ ረጅም የሆነው የኳሱ ወገብ ግማሽ ነው። በሌላ ሶስተኛ አተርጓጎም ሂሳባዊ ኳስ አንድን [[ክብ]] በራሱ [[የክብ ወገብ|ወገብ]] ስናሽከረክረው የምንፈጥረው ሶስት [[ቅጥ]] ያለው ነገር ነው።
 
== የኳስ ይዘት ስንት ነው? ==
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሉል» የተወሰደ