ከ«ሉል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «right|thumb| 3[[ቅጥ ያለው ኳስ በ 2 ቅጥ ሲታይ]] በሂሳብ ጥናት '''ኳስ''' ማለት ዙሪያ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 8፦
:<math>\!V = \frac{4}{3}\pi r^3</math>
 
π እዚህ ላይ [[ፓይ]] ተብሎ የሚታወቀው ቋሚ ቁጥር ነው። ይህን የይዘት ቀመር የፈጠረው ግሪካዊው [[አርኪሜድስ]] ነበር።.
 
በአሁኑ ጊዜ ይኸው ቀመረ በ[[ጥምር ካልኩለስ]] እንዲህ ሲባል ይገኛል፡ መጀመሪያ ኳሱን [[ኢምንት]ውፍረት ወዳላቸው ሥሥ ክቦች እንከፍታፋለን። እኒህን ክቦች በአግደመት መስመር ''x'' ጎን ለጎን እንደረድርና፡ ማለት ''x = 0'' ሲሆን ራዲየሱ ''r'' (ወይም. ''y = r'') የሆነው ክብ ይቀመጣል፣ ''x = r'' ሲሆን ደግሞ ራዲየሱ ''0'' (ወይም . ''y = 0'') ይሆናል ማለት ነው። በዚህ መንገድ በያንዳንዷ ''x'' ላይ የይዘቱ[[ለውጥ]] (''δV'') በተቀመጠው የተከተፈ ክብ እና በኢምንት ውፍረቱ (''δx'') ይገኛል ማሌት ነው፡
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሉል» የተወሰደ