ከ«ትምህርተ ሂሳብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''ትምህርተ ሂሳብ''' የ[[ብዛት]]፣ የ[[አደረጃጀት]] [[የለውጥ]]ና የ[[ስፋት]] ጥናት ተብሎ ብዙ ግዜ የታወቃል። ሌሎችም «የቅርጽና የቁጥር» ጥናት ብለው ይጠሩታል።
በፎርማሊስቲክ አይን ተጨባጭ ያልሆኑን አደረጃጀቶችን [[ሥነ አመክንዮ]]ንና (ሎጂክ) የሂሳብ አጻጻፎችን በመጠቀም መመርመር ተብሎ ይታወቃል። ሪአሊስቶች ደግሞ ስለነሱ ካለን ግንዛቤ ውጭ ሰለሚኖሩ እቃዮችና ጽንሶች ምርምር ይሉታል።
ትምህርተ ሂሳብ በማንኛውም የሳይንስ ዘርፍ ስለሚጠቅም «የሳይንስ ቋንቋ» ወይም የ[[ጠፈርኅዋ]] ቋንቋ ተብሎም ይጠራል።
 
ይህ የውቀት ዘርፍ ከሚያጠናቸው መካከል፡-