ከ«ጥቅምት ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ጥቅምት 7» ወደ «ጥቅምት ፯» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጥቅምት ፯''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጥር]] የዓመቱ ፴፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፫፻፳፴ ቀናት ሲቀሩ፤ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]]፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና በ[[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፳፰ ቀናት ይቀራሉ።
 
 
''' [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] (ተ.መ.ድ.) ባሳለፈው “47/196 ውሳኔ” መሠረት ከ ፲፱፻፹፭ ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ የሚከበረው “ዓለም አቀፍ የድኅነት ማስወገጃ (International Day for the Eradication of Poverty) ቀን” ነው። '''
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
* ፲፱፻፳፮ ዓ.ም - ታዋቂው አይሁዳዊው የ[[ጀርመን]] [[ጉስነኛ]]<ref>[[መስፍን አረጋ]]፣ ዲባቶ፡ "ሰገላዊ አማርኛ"፤ 2000 ዓ.ም.</ref> (physicist) [[አልበርት ኣይንስታይን]] በትውልድ አገሩ እየገነነ ከመጣው የ[[ናዚ]] ጭቆናና ሥርዐተ መንግሥት ሸሽቶ [[አሜሪካ]] አገር ገባ።
Line 9 ⟶ 14:
* ፲፱፻፺ ዓ.ም - የ[[አርጀርንቲና]] ተወላጁ ታዋቂው [[አብዮታዊ ተዋጊ]] [ኤርኔስቶ ቼ ገቫራ]]፤ በ [[ቦሊቪያ]] ተግድሎ በተቀበረ በ ፴ ዓመቱ አጽሙ ወደ “ሁለተኛ አገሩ” [[ኩባ]] ተመልሶ በክብር ተቀበረ።
 
=ልደት=
<references/>
 
 
=ዕለተ ሞት=
 
 
=ዋቢ ምንጮች=
<references/>
{{ወራት}}
[[መደብ:ዕለታት]]