ከ«ጥቅምት ፭» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ጥቅምት 5» ወደ «ጥቅምት ፭» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጥቅምት ፭''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጥር]] የዓመቱ ፴፭ኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ[[ዘመነ ሉቃስ]] ፫፻፴፩ ቀናት ሲቀሩ፤ በ[[ዘመነ ዮሐንስ]]፣ [[ዘመነ ማቴዎስ]] እና በ[[ዘመነ ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፴ ቀናት ይቀራሉ።
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
* [[1575|፲፭፻፸፭]] ዓ.ም. - የ[[ግሪጎሪያዊ ዘመን አቆጣጠር]] በዛሬው ዕለት በ[[ኢጣልያ]]፤ በ[[ፖላንድ]] ፤ በ[[ፖርቱጋል]] እና በ[[እስፓንያ]] ከ[[መስከረም 25|መስከረም ፳፭]] ቀን በቀጥታ ወደ [[ጥቅምት 5|ጥቅምት ፭]] ቀን በመዝለል ተጀመረ።
 
*[[1808|፲፰፻፰]] ዓ.ም. - የ[[ፈረንሳይ]] ንጉሥ፣ [[ቀዳማዊ ናፖሌዮን]] በ[[ወተርሉ]] ጦር ሜዳ ላይ ከተሸነፈ በኋላ በአሸናፊዎቹ በ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] ቁጥጥር ሥር [[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ወደምትገኘው የ[[ሴይንት ሄሌና]] ደሴት ተሰደደ።
 
*[[1836|፲፰፻፴፯]] ዓ.ም. - ታዋቂውና ተቀዳሚው የ[[ጀርመን]] ፈላስፋ [[ፍሬድሪክ ቪልሄልም ኒቺ]] ተወለደ።
 
*[[1903|፲፱፻፫]] ዓ.ም. - ታዋቂው ደራሲ [[ሀዲስ ዓለማየሁ|ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ]] በ[[ደብረ ማርቆስ]] አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንዳዶም ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ ተወለዱ።
 
*[[1938|፲፱፻፴፰]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ጊዜ በ[[ፈረንሳይ]] አገር የ[[ናዚ ጀርመን]] ደጋፊ የነበረው የ[[ቪሺ]] አስተዳደር ጠቅላይ ሚንስቴር የነበሩት [[ፒዬር ላቫል]] በሞት ተቀጡ። ላቫል ከ[[እንግሊዝ]] የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከነበሩት [[ዊሊያም ሆር]] ጋር በ[[ታኅሣሥ]] [[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ.ም. [[ኢትዮጵያ]]ን ለ[[ፋሽሽት ኢጣልያ]] በሚያመች መልክ ለመከፋፈል የምስጢራዊ ስምምነት የፈጸሙ ናቸው።
 
*[[1939|፲፱፻፴፱]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ወንጀለኛነቱ የሞት ቅጣት የተፈረደበት [[ኸርማን ጎሪንግ]] ለቅጣቱ መፈጸሚያ ጥቂት ሰዐታት ሲቀሩ ሳያናይድ መርዝ በመውሰድ ራሱን ገደለ።
 
*[[1956|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም. - የቀድሞዋ የ[[ሶቪዬት ሕብረት]] መሪ የነበሩት [[ኒኪታ ክሩስቼቭ]] ከሥልጣን ተሽረው፣ በጠቅላይ ሚኒስቴርነት በ[[አሌክሲ ኮሲጊን]]፤ በኮሙኒስት ፓርቲ ሊቀመንበርነት ደግሞ በ[[ሌዮኒድ ብሬዥኔቭ]] ተተኩ።
Line 18 ⟶ 16:
 
*[[1996|፲፱፻፺፮]] ዓ.ም. - [[የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ]] ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው የያዘች የሰማይ መንኮራኩር ተኮሰች።
 
=ልደት=
*[[1836|፲፰፻፴፯]] ዓ.ም. - ታዋቂውና ተቀዳሚው የ[[ጀርመን]] ፈላስፋ [[ፍሬድሪክ ቪልሄልም ኒቺ]] ተወለደ።
 
*[[1903|፲፱፻፫]] ዓ.ም. - ታዋቂው ደራሲ [[ሀዲስ ዓለማየሁ|ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ]] በ[[ደብረ ማርቆስ]] አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንዳዶም ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ ተወለዱ።
 
=ዕለተ ሞት=
*[[1939|፲፱፻፴፱]] ዓ.ም. - በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ወንጀለኛነቱ የሞት ቅጣት የተፈረደበት [[ኸርማን ጎሪንግ]] ለቅጣቱ መፈጸሚያ ጥቂት ሰዐታት ሲቀሩ ሳያናይድ መርዝ በመውሰድ ራሱን ገደለ።
 
[[መደብ:ዕለታት]]
{{ወራት}}