ከ«ጌዎግራፊያ፡ማለቱ፡የምድር፡ትምህርት። 1833» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ምናልባትም የመጀመሪያው የአማርኛ ጅዖግራፊ መጽሐፍ ሊባል የሚችለው ይህ መጽሐፍ በእንግሊዝ አገር በ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
ምናልባትም የመጀመሪያው የአማርኛ ጅዖግራፊ መጽሐፍ ሊባል የሚችለው ይህ መጽሐፍ በአጼ ቴወድሮስ ዘመን በእንግሊዝ አገር በ1842 በ1841 ዓ.ም ታተመ። አጼ ቴወድሮስ ያንብቡት አያንብቡት መረጃ የለም። ስለ አውሮጳ ከተሞች፣ ስለ አገሮች፣ አህጉሮች፣ ፈለኮችና ከዋክብት የሚያትተው ይህ መጽሐፍ የተደረሰው268 ገጾችን ያዝላል። ከታች የሚታዩትን ገጾች በመጫን ቀጥታ ማንበብ ወይም ዳውንሎድ አድርገው ቀስ ብለው ማንበብ በእንግሊዛዊውይችላሉ።
[[File:Geographyamhari00npGeographyamhari00np_bw.pdf|thumb|left|250px200px| የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8B%95%E1%88%8D:Geographyamhari00np.pdf] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች በጥቁርና ነጭ ማንበብ ይችላላሉ|page=47]]
[[File:Geographyamhari00np.pdf|thumb|center|250px200px| የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8B%95%E1%88%8D:Geographyamhari00np.pdf] የመጽሓፉን ባለው ትክክለኛ ቀለም ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ|page=1]]