ከ«ጥቅምት ፬» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1946|፲፱፻፵፯]] ዓ.ም - የ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]]ዋ ንግሥት [[ዳግማዊት ኤልሳቤጥ]] ለሁለት ሣምንት ጉብኝት የመጡትን ግርማዊ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]ን በቦሽቭች[[ለንደን]] ችሽችችሽቭ ህትትትፕ፡//ቦሽ.ቾም[[ቪክቶርያ]] የባቡር ጣቢያ ተቀበሉ።<ref>http://news.bbc.co.uk/player/nol/newsid_6570000/newsid_6572500/6572587.stm?bw=bb&mp=wm&news=1&bbcws=1</ref>
 
*[[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ.ም - የ[[አሜሪካ]] ዓየር ኃይል የስለላ አውሮፕላን በ[[ኩባ]] ላይ የ[[ሶቭየት ኅብረት]] የ[[ኑክሊየር መሣሪያ]]ዎች በመገጣጠም ላይ መሆናቸውን የሚያሳዩ መረጃ ፎቶግራፎች አነሳ። ይኼም የ[[ኩባ ሚሳይል ክራይስስ]] በመባል የተጠራውን አደገኛ መፋጠጥ ያስከተለ ሂደት ነው።