ከ«ደም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: ur:خون
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ደም''' በአብዛሀኛው የ[[ቀይ]] ቀለም ያለው የአካል ፈሳሽ ሲሆን በተለያዩ የአካል ክፍሎች በመሰራጨት ለህዋሳት ምግብ እና [[ኦክስጅን]] ያደርሳል። እንዲሁም ከነዚሁ ህዋሳት ፅዳጅ (ዝቃጭ) ያስወግዳል። በደም ውስጥ እጅግ መጣም በዙ አይነት ሰሎች ይግኛሉ ነገር ግን በተቅሉ ነጭ እና ቀይ የደም ሰሎች ብለን እንከፍላቻለን። ቀዩ ኦክስጅንን ለሰውነታችን ሂዋሶች ሰያደስ ንጩ የደም ህዋሰ (ሰል) ደግሞ በሽታ አምጪ ተዋስያንን ወደ ሰውነታችህን እንዲገቡ እና ለበሽታ እንዳያጋልጡን ይከላክሉልናል።
 
{{መዋቅር}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ደም» የተወሰደ