ከ«ሙሴ ቀስተኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሙሴ ቀስተኛ ((ሴባስቲያኖ ካስታኛ)ጣልያንኛ፡ Sebastiano Castagna)''' ይሄ ሰው በ[[አድዋ ጦርነት]] ኢትዮጵያን የ[[ጣልያን]] መንግሥት አገራችንን [[ኢትዮጵያ]]ን በቅኝ ግዛትነት ለመግዛት ከገቡት ወታደሮች አንዱ ሲሆን፣ ለወረራ የመጣው የጠላት ኃይል በ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] እና በሠራዊታቸው ቆራጥነት አድዋ ላይ ድል ሲሆን ተማርኮ የቀረየቀረና ኢጣልያዊእስከ ሰውዕለተ ሞቱ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ የኖር ኢጣልያዊ ነው።
 
ሙሴ ቀስተኛ (ሴባስቲያኖ ካስታኛ) በ[[1860|፲፰፻፷]] ዓ/ም በ[[ሲሲሊ]] ደሴት አይዶኔ በሚባል ሥፍራ ተወለደ። በእርግጠኛነትስለልጅነት እንዴትዘመኖቹ እና ለምንበወጣትነቱም የ[[ጣልያን]]ን የጦር ሠራዊት እንዴት እና ለምን እንደተቆራኘ መቼ፣ ከማን ሠራዊት ጋር፣ የትኛው ወደብ ላይ ኢትዮጵያ ላይ ለመዝመት እንደመጣ በእርግጠኛነት ባይታወቅም፤ ድሉ የ[[ኢትዮጵያ]] ሆኖ ሙሴ ቀስተኛ በምርኮኛነት በ[[ዳግማዊ ምኒልክ|ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ]] ዘመንሠራዊት ኢትዮጵያንእጅ የቅኝወደቀ። ግዛትከተማረከም ለማድረግበኋላ ከመጣውበፈቃዳቸው የጣልያንእዚያው ጦርኢትዮጵያ ጋርውስጥ በወጥቶከቀሩት አደርነትብዙ መጥቶ፣ጣልያኖች [[አድዋ]]አንዱ ላይእንደነበረና ድሉ በተግባረ ዕድ ሞያው ታዋቂነትን አትርፎ በምህንድስና ተግባራት እንደተሰማራና ኢትዮጵያም ውስጥ እስከ ሁለተኛው የ[[ኢትዮጵያፋሽስት ኢጣልያ]] ሲሆንወረራ ሙሴድረስ ቀስተኛኖሯል። በምርኮኛነት እዚያውበወረራውም ከቀሩትጊዜ የጣልያንየጣልያንን ወጥቶጦር አደሮችዓለቆች አንዱበሰላይነት እንደሆነእንዳገለገላቸውና በታሪክበመጨረሻም በአንድ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ [[አርበኛ]] እጅ ሕይወቱን እንዳጣ ስለእሱ ከተጻፉ ጥቂት ታሪካዊ መሥመሮች ላይ ተመዝግቧል።እንገነዘባለን።
 
ከተማረከም በኋላ በተግባረ ዕድ ሞያው ታዋቂነትን አትርፎ በምህንድስና ተግባራት እንደተሰማራና የ[[ደስታ ዳምጠው|ራስ ደስታ ዳምጠው]]ን አክስት ወይዘሮ በላይነሽን አግብቶ ማሪያ እና ጁሴፒና የተባሉ ሁለት ሴት ልጆች ወልደውለታል። <ref> www.quiaidone.it/giornalino/Gennaio2009.pdf sebastiano castagna</ref> ኢትዮጵያም ውስጥ እስከ ሁለተኛው የ[[ፋሽስት ኢጣልያ]] ወረራ ድረስ እንደኖረ እና በወረራውም ጊዜ በአንድ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ [[አርበኛ]] እጅ ሕይወቱን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳጣ ስለሱ ከተጻፉ ጥቂት ታሪካዊ መሥመሮች ላይ እንገነዘባለን።
ይሄ ሰው በአገራችን የታሪክ ዘገባዎች ላይ፣ ምናልባትም በታሪካችን ላይ በተጫወተው ሚና ረገድ በቂም ባይሆንም፣ ‘ብቅ፣ ጥልቅ’ እያለ ሲመዘገብ እናገኘዋለን። ስለዚህ ሰው አሟሟት ፀሐፊው በልጅነት ዘመን ያጠናው በመሆኑ ስለሰውዬው ማንነት እና አመጣጥ ለመመርመር ላደረገው ጥረት መነሻ ነው።
Line 9 ⟶ 7:
==ከአድዋ ድል መልስ==
 
ፔጎሎቲ የሚባል ጸሐፊ “ኢጣልያዊው በንጉሥ ምኒልክ ቤተ መንግሥት” (“Un Italiano alla Corte di Menelik,” Storia Illustrata 148 (March 1970): 79-85.) በተሰኘው መጽሐፉ ላይ ሙሴ ቀስተኛ በ[[ፋሽሽት ኢጣልያ]] ሁለተኛ የሙከራ ጊዜ ፣ በአድዋ ጦርነት ላይ የተሳተፈ አዛውንት እንደነበረና [[አዲስ አበባ]] ላይ በተግባረ ዕድ ችሎታው በ[[ዳግማዊ ምኒልክ]] እንዲሁም [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] ተወዳጅነትን እንዳፈራ ይዘግብና ለጥቆም በ ‘ሕዝብ ሥራ ሚኒስቴር’ ውስጥ ዲሬክቶር ሆኖ ይሠራ እንደነበር፣ በተለይም የ[[ደስታ ዳምጠው|ራስ ደስታ ዳምጠው]]ን አክስት ካገባ በኋላ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ምን ያህል አክብሮት እንዳገኘ ይነግረናል። <ref> Pegolotti (1970): pp 79-85.</ref> በትውልድ አገሩ አይዶኔ ደግሞ ስለእሱ የታተመ ጽሑፍ ላይ አንጀላ ሪታ ፓሌርሞ ከዚሁ ከወይዘሮ በላይነሽ ጋብቻ ማሪያ እና ጁሴፒና የተባሉ ሁለት ሴት ልጆች እንደተወለዱለት ታበሥራለች። <ref> www.quiaidone.it/giornalino/Gennaio2009.pdf sebastiano castagna</ref>
 
‘የባሕላዊ ቅርስ ሽግግር’ በካዛንችስ፣ አዲስ አበባ የታሪካዊ ቤት አርዕያዊ ጥገና’ (እንግሊዝኛ “Cultural Heritage Promotion” An exemplary restoration of a historic building in Kasainchis, Addis Abeba, Ethiopia (Addis Abeba November 2005) በሚል ዕትም ላይ በሠፊው፤- በአድዋ ጦርነት ተማርከው ወደ አዲስ አበባ የመጡት የጣልያን ወጥቶ አደሮች አብዛኞቹ በግንባታ እና የመንገድ ሥራ መስክ ተሰማርተው እንደነበር ይገልጽና ሙሴ ቀስተኛም ከነዚህ አንዱ እንደነበር ያረጋግጥልናል።