ከ«ፍጥነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: simple:Velocity
No edit summary
መስመር፡ 4፦
|work=physics247.com
|accessdate=25 March 2010
}}</ref> በ[[ካልኩለስ]] የአነጋገር ዘይቤ ፍጥነት ማለት የ[[ምዕራፍ]] [[ለውጥ]] ከ[[ጊዜ]] አንጻር ማለት ነው። ፍጥነት [[ቬክተር]] ስለሆነ [[መጠን]] ብቻ ሳይሆን [[አቅጣጫ]]ም ሊኖረው ይገባል። ከአቅጣጫው የተነጠለ የፍጥነት መጠን [[ቶሎነት]] ይባላል፣ የሚለካውም በሜትር/ሰኮንድ ወይም ሜ/ስ ነው። በተግባር እንግዲህ የአንድን ነገር ቶሎነት ስንለካ ይህ ነገር በ"«5 ሜትር በሰከንድ"» ይጓዛል እንላለን፣ ፍጥነቱን ስንለካ ግን አቅጣጫውን መጨመር ስላለብን በ"«5ሜትር በሰከንድ ወደ ደቡብ"» ይጓዛል እናላለን።
 
ያንድን ነገር አጠቃላይ ፍጥነት ለመለካት የምንጠቀምበት የሂሳብ ቀመር እንዲህ ነው፡
መስመር፡ 17፦
==ማጣቀሻ ==
<references/>
[[መደብ:የተፈጥሮ ህግጋት ጥናትሥነ-ተፈጥሮ]]
[[መደብ:ሳይንስ]]
 
[[af:Snelheid]]