ከ«ገንዘብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|right|[[ሳንቲም እና ብር – በብዛት በስራ ላይ በተጨባጩ አለም ውስጥ የተሰማሩ ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦
በአንድ አገር ወይም ማህበረሰብ ውስጥ ለ[[ሸቀጥ]] (አሰላጊ እቃ) ና [[ግልጋሎት]] መግዢያ እንዲሁም [[እዳ]] መክፈያ የሚያገለግ ነገር ሁሉ ገንዘብ ይባላል። የገንዘብ ዋና ዋና ጥቅሞች እንዲህ ሲባሉ ይገለጻሉ፦
 
የጥንቱ ገንዘብ ዋጋ ይመነጭ የነበረው ከተሰራበት እቃ ዋጋ ነበር (ለምሳሌ፡ ከወርቅ የተሰራ ሳንቲም) ። በዚህ ምክንያት እንዲህ አይነቱ ገንዘብ የ[[ኮሞዲቲ ገንዘብ]] ይባላል። በአሁኑ በአለማችን የሚሰራባቸው ገንዘቦች በራሳቸው የራሳቸው የሆነ ዋጋ የላቸውም። ይህ አይነት ገንዘብ [[ፊያት ገንዘብ]] ሲባል ዋጋው የሚመነጨው የአንድ አገር መንግስት ህጋዊ መገበባያ ብሎ ስላወጀው ብቻ ነው፣ <ref name="mankiw"/> ይህም ሲባል ለማንኛውም በዚያ አገር ውስጥ ላለ እዳ ይህ የታወጀው ገንዘብ እንደ ክፍያ ሲቀርብ "አይ! አልቀበልም" ማለት ክልክል ነው። በዚህ ምክንይት የፊያት ገንዘብ ዋጋ ከሚፈጥረው መንግስት ሃይል ጋር ይገናኛል።
 
[[የገንዘብ አይነቶች]]