ከ«ግስበት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 24፦
* በተለይ አንስተኛ [[ግዝፈት]] ላላቸው፣ አንስተኛ [[ፍጥነት]] ላላቸውና አንስተኛ [[አቅም]] ላላቸው ነገሮች ከአንስታይን ርዕዮት ጋር ብዙ የማይለያይ መልስ ስለሚያስገኝ።
ለምሳሌ ከመሬት ወደ ጨረቃ ተስፈንጥረው የተላኩት መንኮራኩሮች ምህዋር የተሰላው በኒውተን ህጎች ነበር።
 
== የአንስታይን የግስበት ጥናት ==
በ19ኛው ክፍለዘመን በተደረገ ጥናት የኒውተን የግስበት ርዕዮት በቂ እንዳይደለ ሳይንቲስቶች ተገነዘቡ። በተለይ በሜርኩሪ ምህዋር ላይ የሚደርሰው ጥቃቅን መርበትበት በኒውተን ህግ በጭራሽ ሊተነተን እንደማይችል ታወቅ። በዚህ ሁኔታ ላይ እያለ [[አልበርት አንስታይን]] በ1916 የ[[አጠቃላይ አንጻራዊነት]] ርዕዮተ አለሙን በመጽሃፍ አቀረበ። ለዚህ ጥናታዊ መጽሃፍ መንደርደሪያ ግን ቀደምት የተነሱ ጠቃሚ ጽንሰ ሃሳቦች ነበሩ፡ ከነዚህም ውስጥ የ[[ዕኩልነት መሪ ሃሳብ]] ተብሎ የሚታወቀው ይገኛል።
 
=== የዕኩልነት መሪ ሃሳብ===
የዕኩለነት መሪ ሃሳብ እንደሚያስቀምጠው አየር በሌለበት በ[[ጠፈር]] ውስጥ ሁሉም ነገር እኩል ይወድቃል። ይህን መሪ ሃሳብ ለመፈተን ሁለት የተለያየ ክብደት ያላቸው ኳሶችን አየር በሌለበት ቱቦ ውስጥ ወደ መሬት በመጣል መፈተን ይቻላል። በዚህ ሁኔታ በተደረጉ ሙከራወች በርግጥም ማናቸውንም አይነት ክብደት ያላቸው ኳሶች እኩል መሬትን እንደሚነኩና ፍጥነታቸውም እኩል እንደሆነ ተደርሶበታል። ከዚህ በተሻለ መልኩ ይህን መሪ ሃሳብ በ[[ቶሪሶን ፔንዱለም]] ተመራማሪወች ተጠቅመው እንደሚሰራ አረጋግጠዋል። በላይ በጥልቁ ጠፈር በሚመላለሱት ሳተላይቶችም የበለጠ ለመፈተን እቅድ አለ። .<ref name=Dittus>{{Cite journal | last=Dittus | first= H| author= | authorlink= | coauthors= C. Lāmmerzahl
| title=Experimental Tests of the Equivalence Principle and Newton’s Law in Space | version= | pages= | publisher= | date= | doi= | url=http://www.zarm.uni-bremen.de/2forschung/gravi/publications/papers/2005DittusLaemmerzahl.pdf | format=pdf
| id= | accessdate= }}</ref>
 
የዕኩለነት መሪ ሃሳብ ቀመር
* የዕኩለነት መሪ ሃሳብ በጥንቃቄ በተሞላበት ትርጉሙ ሲጻፍ፡ «በ[[ግስበት ሜዳ]] ውስጥ ያለ አንድ ነጥብ ግዝፈት ጉዞ የሚወሰነው መጀመሪያ በነበረው አቀማመጥና ፍጥነት እንጂ በተሰራበት ግዝፈት አይደለም»'<ref name=Wesson>{{cite book |title=Five-dimensional Physics |author= Paul S Wesson |page=82 |url=http://books.google.com/?id=dSv8ksxHR0oC&printsec=frontcover&dq=intitle:Five+intitle:Dimensional+intitle:Physics |isbn=9812566619 |publisher=World Scientific |year=2006}}</ref>
* የአንስታይን ዕኩልነት መሪ ሃሳብ እንዲህ ይላል፡ « በአንድ እንደልቡ በሚወድቅ ላብራቶር ውስጥ የሚካሄድ ግስበታዊ ያልሆነ ማናቸውም ተሞክሮ ከላብራቶሩ በመውደቂያው ፍጥነትና [[መቼት|መቼታዊ]] አቀማመጥ አይቀየረም'<ref name="Lāmmerzahl">{{cite book |last=Haugen | first=Mark P. | author= | authorlink= | coauthors=C. Lämmerzahl
|title=Principles of Equivalence: Their Role in Gravitation Physics and Experiments that Test Them |year=2001 |publisher=Springer |isbn=978-3-540-41236-6 |url=http://arxiv.org/abs/gr-qc/0103067v1 | id= | accessdate= }}</ref>
* ጠንካራው የዕኩለነት መሪ ሃሳብ ከላይ የተጠቀሱትን ሁለቱንም መሪ ሃሳቦች ይጠቀልላል።
 
ይህ መሪ ሃሳብ ለግስበት ቋሚ ቁጥር፣ ለየግስበት ጂዎሜትሪያዊ ተፈጥሮ፣ ምናልባትም ለ5ኛ የጉልበት አይነት መገኘት (በአሁኑ ዘመን 4 መሰረታዊ ጉልበቶች ብቻ እንዳሉ ይታመናል) እና ለ[[አጠቃላይ አንጻራዊነት]] ጥናት ይጠቅማል።
 
==== አጠቃላይ አንጻራዊነት ===
በ[[አጠቃላይ አንጻራዊነት]]፣ ግስበት ጉልበት ሳይሆን ግዝፈት ባለበት ቦታ ሁሉ የ[[ጊዜ]]ና [[ኅዋ]] ጥምር ውጤት የሆነው ይችን አለም የሚያቅፋት [[መቼት]] መንጋደድ ነው።