ከ«መስከረም ፳፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«መስከረም 27» ወደ «መስከረም ፳፯» አዛወረ
መስመር፡ 10፦
 
*[[1921|፲፱፻፳፩]] ዓ/ም [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|ልዑል ራስ ተፈሪ መኮንን]] በ[[ንግሥት ዘውዲቱ|ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ]] እጅ ዘውድ ጭነው ንጉሥ ተፈሪ ተባሉ። <ref> [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]፣ “ሕይወቴና የ[[ኢትዮጵያ]] እርምጃ” ([[፲፱፻፳፱]] ዓ/ም)</ref>
<blockquote>
<ለ እኔ ረዳት እንድትሆን እነሆ ለክብርህ ዘውድ ሰጠሁህ። ወደፊትም ለንጉሠ ነገሥቱ ዘውድ ወራሽ ለመሆን ያብቃህ።>><ref>ዘውዴ ረታ (፲፱፻፺፱ ዓ/ም)፣ ገጽ ፭፻፲፭</ref> ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ፣ መስከረም ፳፯ ቀን ፲፱፻፳፩ ዓ/ም
</blockquote>
 
*[[1926|፲፱፻፳፮]] ዓ/ም አምሥት ነባር አየር መንገዶችን በማዋሃድ የአሁኑ ‘ኤየር ፍራንስ’ (Air France) ተመሠረተ።
Line 20 ⟶ 23:
 
*[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ/ም [[አፍጋኒስታን]] በ [[አሜሪካ]] ሠራዊት ተወረረች።
 
==ማመዛገቢያ==
<references/>
 
==ዋቢ ምንጮች==
 
* ዘውዴ ረታ፣ "ተፈሪ መኮንን - ረዥሙ የሥልጣን ጉዞ"፣ (ሐምሌ ፲፱፻፺፱ ዓ/ም)፣ ሴንትራል ማተሚያ ቤት
 
=ልደት=