ከ«የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ፊዚክስ''' (ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] φυσικη /ፊውሲኬ/) በኤቲሞሎጂ (የቃሉበቃሉ አመጣጥ) '''የተፈጥሮ ጥናት''' ወይም ሳይንስ ማለት ነው።
 
ጠፈር የተገነባባችውን መሰረታዊ ቁሳቁሶችን፥ በነሱ ላይ የሚከሰቱን የሃይሎችና ውጤቶቻቸውን ያጥናል። በዚህ ሳይንስ የሚገነቡ ቴኦሪዮች ስነ ሒሳብን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ያንድ ሥርአትን እንቅስቃሴ ለማስረዳትና ለመተንበይ የሚያልሙ ናቸው። ይህ ሳይንስ የሚቀበለው ሊለኩና ተመልሰው ሊሞከሩ የሚችሉን ውጤቶች ብቻ ነው።