ከ«ግስበት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 11፦
ኒውተን በራሱ አንደበት ሲናገር «ለማረጋገጥ እንደቻልኩት ፕላኔቶችን በምህዋራቸው አንቆ የሚይዛቸው ጉልበት ከፀሐይ መካከለኛ ቦታ እስከ ፈለኮቹ (ፕላኔቶቹ) መካከለኛ ቦታ ድረስ ባለው ርቀት ተገልባጭ ስኩየር መጠን እየደበዘዘ ይሄዳል። እንዲሁ ጨረቃን ከመሬት ጋር አዋዶ የያዛት ጉልበት የጨረቃ መሃል ከመሬት መሃል ካለው ርቀት አንጻር እንደ ፈለኮቹና ጸሃይ ህግ ተመሳሳይ ነው » <ref>Subrahmanyan Chandrasekhar፣ Newton's Principia for the common reader፣ 2003፣ Oxford University Press
| location= Oxford(pp.1&ndash;2) </ref>
==ሒሳባዊ ቀመር ==
ሂሳባዊውሒሳባዊው የኒውተን የግስበት ቀመር ይህን ሲመስል :<math>F = -G \frac{m_1 m_2}{r^2},\ </math> እዚህ ገጽ ላይ [[የኒውተን የግስበት ቀመር]] ስለዚህእሚለው ቀመርናገጽ ስለቬክተር ቀመሩላይ ተብራርቷል።
 
[[Image:NewtonsLawOfUniversalGravitation.svg|thumb|right|300px| ቁስ 1 ግዝፈቷ መጠን ''m''<sub>1</sub> በሆን አጠገቧ ያለው ቁስ 2 ግዝፈቱ ''m''<sub>2</sub> የሆነውን በ ''F''<sub>2</sub> ጉልበት ትስባለች። ይህ ጉልበት ከሁለቱ ግዝፈቶች ብዜት ጋር ቀጥታ የሚመጣጠን ሲሆን በሁለቱ ነጥቦች መካከል ባለው ርቀት (''r'') ስኩየር መጠን እየደበዘዘ ይሄዳል። በሌላ አነጋገር የቁሶቹ ግዝፈት እየበዛ ሲሄድ የሚስቡበት ጉልበት እያደገ ይሄዳል፣ በቁሶቹ መካከል ያለው ርቀት ሲጨምር ስበታቸው እየደበዘዘ ይሄዳል። በነገራችን ላይ <nowiki>|</nowiki>''F''<sub>1</sub><nowiki>|</nowiki> እና <nowiki>|</nowiki>''F''<sub>2</sub><nowiki>|</nowiki> ምንጊዜም እኩል ናቸው። ''G'' ደግሞ የ [[ግስበት ቋሚ ቁጥር]] ነው ዋጋውም <math> G = 6.67428 \times 10^{-11} \ \mbox{m}^3 \ \mbox{kg}^{-1} \ \mbox{s}^{-2} </math> ነው። ]]
 
==== የነፕትዩን መገኘት ====