ከ«ግስበት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 12፦
| location= Oxford(pp.1&ndash;2) </ref>
ሂሳባዊው የኒውተን የግስበት ቀመር ይህን ሲመስል :<math>F = -G \frac{m_1 m_2}{r^2},\ </math> እዚህ ገጽ ላይ [[የኒውተን የግስበት ቀመር]] ስለዚህ ቀመርና ስለቬክተር ቀመሩ ተብራርቷል።
 
== ግስበት በቬክተር ==
[[ጉልበት]] [[ቬክተር]] ከሚባሉ [[ብዜት|ብዜቶች]] አንዱ ነው። ስለዚህ ሙሉ በሙሉ ጉልበትን ለመግለጽ [[መጠን|ምጣኔውና]] [[አቅጣጫ|አቅጣጫው]] ያስፈልጋል። ከላይ ያየነው ቀመር የግስበትን መጠን ቢገልጽም አቅጣጫውን ግን ለብቻው ማስላት ሊኖርብን ነው። እንዲህ ያለውን አጉል መወሳሰብ ለማስወገድ የቬክተርን መንገድ እንጠቀማለን። እንግዲህ [[የኒውተን አለም አቀፋዊ ግስበት ህግ]] ተብሎ የሚታወቀው ሂሳባዊ ቀመር በቬክተር አጻጻፍ ስልት እንዲህ ሲባል ይቀመጣል፦
 
: <math>
 
\mathbf{F}_{12} =
- G {m_1 m_2 \over {\vert \mathbf{r}_{12} \vert}^2}
\, \mathbf{\hat{r}}_{12}
</math>
እንግዲህ
: '''F'''<sub>12</sub> ማለት ቁስ 2 ቁስ 1 ን የሚስብበት የግስበት ጉልበት ነው፣
: ''G'' የግስበት ቋሚ ቁጥር ነው,
: ''m''<sub>1</sub> እና ''m''<sub>2</sub> የቁስ 1 እና የቁስ 2 [[ግዝፈት|ግዝፈቶች]] ናቸው
: |'''r'''<sub>12</sub>| = |'''r'''<sub>2</sub> − '''r'''<sub>1</sub>| በቁስ አንድ እና በቁስ 2 መካከለው ያለው የርቀት መጠን ነው፣
: <math> \mathbf{\hat{r}}_{12} \ \stackrel{\mathrm{def}}{=}\ \frac{\mathbf{r}_2 - \mathbf{r}_1}{\vert\mathbf{r}_2 - \mathbf{r}_1\vert} </math> ከቁስ አንድ ወደ ቁስ ሁለት የሚያመላክተው የ[[ቬክተር መለኪያ]] ነው።
 
ከዚህ ተነስተን '''F'''<sub>12</sub> = −'''F'''<sub>21</sub> እንደሆነ ለመረዳት ብዙ አዳጋች አይደለም።
 
== የግስበት ሜዳ==