ከ«ክብደት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ክብደት''' በአንድ ቁስ ላይ የ[[መሬት ስበት]] የሚያሳርፍበት የ[[ጉልበት]] መጠን ማለት ነው። መሬት ላይ የአንድ ነገር ክብደት ከነገሩ ግዝፈት በንዲህ መልኩ ይለካል፦
:W = mg,
: *W ክብደት ነው
:*g= 9.8 m/s^2 ሲሆን በ[[መሬት ስበት]] ምክንያት የሚፈጠረው የቁሶች ፍጥንጥነት ነው;