ከ«ጣይቱ ብጡል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 30፦
=”ብርሃን ዘ [[ኢትዮጵያ]]” ዘውድ ጫኑ=
 
[[ስዕል:TayituIyasuSkinner.jpg|350px|left|thumb| እቴጌ ጣይቱ ከደንገ ጡራቸውና የእንጀራ ልጅ ልጃቸው ጋር]]
ንጉሡ «አፄ ምኒልክ [[ንጉሠ ነገሥት]] ዘ[ኢትዮጵያ]]» የሚለውን ስም በተቀዳጁ በማግሥቱ [[ጥቅምት 27|ጥቅምት ፳፯]] ቀን [[1882|፲፰፻፹፪]] አ/ም ወይዘሮ ጣይቱ ብጡል [[እቴጌ]] ተብለው ተሰየሙ። የስርዓተ ዘውዱ አፈፃፀም በከፍተኛ መሰናዶ የተጠናቀቀ በመሆኑ እጅግ ደማቅ እንደነበር ከተፃፉ ፅሁፎች ለማወቅ ይቻላል። እቴጌ ጣይቱም ጳጳሱ አቡነ ማቴዎስ ከንጉሠ ነገሥቱ እጅ የተቀበሉትን ዘውድ ደፉላቸው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በታወቁበት «እቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ» በሚል የክብር ስም ማኅተም ተቀረፀላቸው። እነዚሁ ታሪካዊ ሂደቶች እቴጌይቱን በኢትዮጵያ ዱኛዊ፣ ወታደራዊና ማኅበራዊ ኑሮ ውስጥ ከፍተኛና ብሩህ ሚና ለመጫወት የቻሉ አድረገዋቸዋል።
 
Line 53 ⟶ 52:
እቴጌ ጣይቱ ለኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች መረጋጋት የሚያረጋግጥ የሀገር ግንባታ ተግባሮች በማከናወን ረገድና የ[[አዲስ አበባ]] ከተማ መቆርቆር በእቴጌ ጣይቱ ከተጠናቀቁት የግንባታ ተግባሮች አንዱ ነው። በመሆኑም የአዲስ አበባ ስም በተጠራ ጊዜ እቴጌ ትዝ የሚሉን ሲሆን በዚሁ በአዲስ አበባ በከፍተኛ ቀበሌ ፲፪/[[ፒያሳ]]/ አካባቢ የሚገኘው የከተማዋ የመጀመሪያው ሆቴል «ጣይቱ ሆቴል» የቅርብ ትዝታችን ነው።
ምንም እንኳን እቴጌ ጣይቱ የተቀረፀላቸው ሐውልትና ለትውልድ የሚተላለፍ ስማቸውን የሚያስጠራ ልጅ ባለመውለዳቸው /መሐን/ ቢሆኑም የዓፄ ምኒልክን ልጆች አክብሮታዊ ፍቅር ሳይለያቸው ቤተሰባዊ ፍቅርን የተላበሱ እንደነበረ ከተለያዩ መፃህፍት ለመረዳት ይቻላል።
[[ስዕል:TayituIyasuSkinner.jpg|350px|left|thumb| እቴጌ ጣይቱ ከደንገ ጡራቸውና የእንጀራ ልጅ ልጃቸው ጋር]]
 
==የሕይወት ጓዳቸው የሕይወት ፍጻሜ==