ከ«ጣይቱ ብጡል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
the 'hager' field is not for birth place but for automatically displaying titles like "negusa negest ze ethiopia", I know its poorly worded (my mistake)
No edit summary
መስመር፡ 30፦
=”ብርሃን ዘ [[ኢትዮጵያ]]” ዘውድ ጫኑ=
 
[[ስዕል:TayituIyasuSkinner.jpg|350px|left|thumb| እቴጌ ጣይቱ ከደንገ ጡራቸውና የእንጀራ ልጅ ልጃቸው ጋር]]
ንጉሡ «አፄ ምኒልክ [[ንጉሠ ነገሥት]] ዘ[ኢትዮጵያ]]» የሚለውን ስም በተቀዳጁ በማግሥቱ [[ጥቅምት 27|ጥቅምት ፳፯]] ቀን [[1882|፲፰፻፹፪]] አ/ም ወይዘሮ ጣይቱ ብጡል [[እቴጌ]] ተብለው ተሰየሙ። የስርዓተ ዘውዱ አፈፃፀም በከፍተኛ መሰናዶ የተጠናቀቀ በመሆኑ እጅግ ደማቅ እንደነበር ከተፃፉ ፅሁፎች ለማወቅ ይቻላል። እቴጌ ጣይቱም ጳጳሱ አቡነ ማቴዎስ ከንጉሠ ነገሥቱ እጅ የተቀበሉትን ዘውድ ደፉላቸው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በታወቁበት «እቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ» በሚል የክብር ስም ማኅተም ተቀረፀላቸው። እነዚሁ ታሪካዊ ሂደቶች እቴጌይቱን በኢትዮጵያ ዱኛዊ፣ ወታደራዊና ማኅበራዊ ኑሮ ውስጥ ከፍተኛና ብሩህ ሚና ለመጫወት የቻሉ አድረገዋቸዋል።