ከ«ጭላዳ ዝንጀሮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:
ከ50 እስከ 60 ሺህ ብቻ የሚሆኑ '''ጭላዳ ዝንጀሮወች''' በአለማችን ይገኛሉ። ሁሉም የሚገኙት [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ባብዛኛው [[ሰሜን ተራራ]] ላይ ብቻ ነው። ጭላዳወች በቡድን ሆነው መኖርን የሚወዱ እንሳስቶች ናቸው። ብዙ ጊዜ ከ350 ያላነሱ ዝንጀሮወች አንድ ላይ ይኖራሉ። ምግባቸውም ቅጠላ ቅጠል ሲሆን ብዙውን ጊዜ የሚያሳልፉት ሳር በመጋጥ ነው።
|