ከ«ቀለም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ91.60.181.101ን ለውጦች ወደ 91.60.179.239 እትም መለሰ።
መስመር፡ 139፦
== የትኩረት ቀለም==
==የቀለም ቋሚ ምስክር==
==የቀለሞች ስያሜ==
ከዚህ የሚክተሉት የቀለም አስተኔዎች ይህ አይነት ስያሜታ፡ ሊይዙ ይቺላሉ።
አስተኔ ማለት በስፊው ትርጉሙ ድብልቅ መጢቃ ክልስ ቅይጥ ማለት ነው።
ሌላም ንግጝራዊ ዘይቤ አለው ግን አሁን ለቀለሞች መጠቀሚይ አድርገን እንውሰደው።
የአርንጓደ አስተኔ.........ቀንበጥ -አረጓዼ የቢጫ ዘር በዉስጡ ያለው፡ ቡላ አርንጓዴ የገረጣ አረጓዴ ማለት ነው። አስተኔው ድንበር የለዉም፡፡ ወዘተ። ወደ አስተኔዎቹ እንግባ፡ እነሱም እነሆ ለአብነት።
የቢጫ- አስተኔ.......እርዴ....ሎሚት...አደዮ.. አደይ አበባ የመሰለ....አብሺት.... አብሽ የመሰለ፡ ሰፈፌ፡ ሰፈፍ የመስለ:.....
ድኝቴ....ድኝ የሚመስል።
ሰማያዊ......ክብረ ስማይ ስማያዊ ። ጉሎ ስማያዊ ፡፡
እንዲህ እያለ ሁልቆ -ምሳፍርት በሌለው ዝርዝር ይቀጥላል
ይህ የቀለም ስያሜታ፡ ለሰአሊዎች ልዲዛይነርች ለአታሚዎች እንዲሁም ለሌሎች በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
ተጨማሪ አስተኔ ቀለሞች ስያሜ።
ቀንበጥ-አርንጓዴ ውይም ውሃ አርንጓዼ፡
ቡላ-አረንጓዼ፡
ሬት-አረንጓዴ፡
አልጌ-አረንጓዴ፡
ወይበራ-አረንጓዴ፡
ቀይ
ቀጋ- ቀይ።
እሳቱ ተሰማ-ቀይ።
ጃኖ-ቀይ፡
ጯሂ-ቀይ፡
በቾ-ቀይ፡
መረሬ-ቀይ፡
ጠቋር-ቀይ፡
ስማያዊ፡
ኢንዲጎ፡
ክብረ ስማይ፡
አኳማሪን፡
ዉሃ-ስማያዊ፡
ኅራ-ስመያዊ፡
ቡላ-ስመያዊ፡
ቢጫ
 
አፋር-ቢጫ ውይም ዳሎል ቢጫ፡
ዎፈ-ቢ፡
እርዴ፡
ሎሚት፡
ሰፈፌ፡
አብሽ-ቢጫ፡
አደዮ። እንዲህ እያለ ይቀጥላል።
ማሳስብያ እትዮጵያ ዉስጥ ያሉ የባህል ቤተሰቦች ፣ስለ ቀለም የራሳቸው አምልኮ እና ፍች ነበራቸው፡ ለምሳሌ ጥንት የሸማ ጥለት እንድሁ አይለበስም ነበር፣ ጥለቱ ትርጉም እና ፍች ነበረው። ሌላው የሸዋ ኦርሞዎች
ትልቅ ዛፍ ግንድ ላይ ቀይ ጨርቅ በስፊው ጠምጥመው ያስሩ ነበር። አማሮች ከቤተስቦቻቸው አንድ ሰው ስያርፍ ለሶስት ቀናት ነጭ ፈትል እንደ ማተብ ይስሩ ነበር።ይህ የጠቀስኩት ምሳሌ፣ ብቁንጽል ነው አርስቱ እጅግ
ስፊ ነው ፣ ብዙ የመስክ ስራ እና ምርምር ያስፈልገዋል።
 
==ፈሳሽ ቀለሞች==
'''የቀለም ባሕሪዎች'''