ከ«ቀለም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ91.60.181.101ን ለውጦች ወደ 91.60.179.239 እትም መለሰ።
መስመር፡ 139፦
== የትኩረት ቀለም==
==የቀለም ቋሚ ምስክር==
==የቀለሞች ስያሜ==
ከዚህ የሚክተሉት የቀለም አስተኔዎች ይህ አይነት ስያሜታ፡ ሊይዙ ይቺላሉ።
አስተኔ ማለት በስፊው ትርጉሙ ድብልቅ መጢቃ ክልስ ቅይጥ ማለት ነው።
ሌላም ንግጝራዊ ዘይቤ አለው ግን አሁን ለቀለሞች መጠቀሚይ አድርገን እንውሰደው።
የአርንጓደ አስተኔ.........ቀንበጥ -አረጓዼ የቢጫ ዘር በዉስጡ ያለው፡ ቡላ አርንጓዴ የገረጣ አረጓዴ ማለት ነው። አስተኔው ድንበር የለዉም፡፡ ወዘተ። ወደ አስተኔዎቹ እንግባ፡ እነሱም እነሆ ለአብነት።
የቢጫ- አስተኔ.......እርዴ....ሎሚት...አደዮ.. አደይ አበባ የመሰለ....አብሺት.... አብሽ የመሰለ፡ ሰፈፌ፡ ሰፈፍ የመስለ:.....
ድኝቴ....ድኝ የሚመስል።
ሰማያዊ......ክብረ ስማይ ስማያዊ ። ጉሎ ስማያዊ ፡፡
እንዲህ እያለ ሁልቆ -ምሳፍርት በሌለው ዝርዝር ይቀጥላል
ይህ የቀለም ስያሜታ፡ ለሰአሊዎች ልዲዛይነርች ለአታሚዎች እንዲሁም ለሌሎች በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
ተጨማሪ አስተኔ ቀለሞች ስያሜ።
ቀንበጥ-አርንጓዴ ውይም ውሃ አርንጓዼ፡
ቡላ-አረንጓዼ፡
ሬት-አረንጓዴ፡
አልጌ-አረንጓዴ፡
ወይበራ-አረንጓዴ፡
ቀይ
ቀጋ- ቀይ።
እሳቱ ተሰማ-ቀይ።
ጃኖ-ቀይ፡
ጯሂ-ቀይ፡
በቾ-ቀይ፡
መረሬ-ቀይ፡
ጠቋር-ቀይ፡
ስማያዊ፡
ኢንዲጎ፡
ክብረ ስማይ፡
አኳማሪን፡
ዉሃ-ስማያዊ፡
ኅራ-ስመያዊ፡
ቡላ-ስመያዊ፡
ቢጫ
 
አፋር-ቢጫ ውይም ዳሎል ቢጫ፡
ዎፈ-ቢ፡
እርዴ፡
ሎሚት፡
ሰፈፌ፡
አብሽ-ቢጫ፡
አደዮ። እንዲህ እያለ ይቀጥላል።
ማሳስብያ እትዮጵያ ዉስጥ ያሉ የባህል ቤተሰቦች ፣ስለ ቀለም የራሳቸው አምልኮ እና ፍች ነበራቸው፡ ለምሳሌ ጥንት የሸማ ጥለት እንድሁ አይለበስም ነበር፣ ጥለቱ ትርጉም እና ፍች ነበረው። ሌላው የሸዋ ኦርሞዎች
ትልቅ ዛፍ ግንድ ላይ ቀይ ጨርቅ በስፊው ጠምጥመው ያስሩ ነበር። አማሮች ከቤተስቦቻቸው አንድ ሰው ስያርፍ ለሶስት ቀናት ነጭ ፈትል እንደ ማተብ ይስሩ ነበር።ይህ የጠቀስኩት ምሳሌ፣ ብቁንጽል ነው አርስቱ እጅግ
ስፊ ነው ፣ ብዙ የመስክ ስራ እና ምርምር ያስፈልገዋል።
 
==ፈሳሽ ቀለሞች==
'''የቀለም ባሕሪዎች'''
ይህ የቀለም ባህርያቶች የሚል አቢይ ርእስ፡ ዉስጡ በርካታ ንኡስ አርስት ይዟል፡፡ እያንዳንዱ አርስት የራሱ ትንታኔ ተረድ ኦ አለው፡፡የአርስቱ ዝርዝር።
1-'''የቀለም ቶን'''የቀለም አስተኔ''' color ton'''
2-'''የቀለም ምሉእነት'''colorfulness''' ውይም'''color saturation''' የቀለም እውነትኛነት አንዱ ቀለም ክህት ቀለሞች ጋር ሲወዳደር ምን ያህል ሙሉነት ውይም እውንተኛነት አለው፡ ሙሉ ቀይ ነው ወይስ የገርጣ እንዲሁም የጠቆረ። ሙሉ የጠገብ ቀይ ነው ማለት፡ እውነትኛ ቀይ ነው እንደ ማለት ነው።
3-'''ኒውትራል ቀለም'''
4--'''ግራጫ አስተኔዎች'''
5- '''የቶን አስተኔው ደርጃ፣ እርከን'''ወይም ጋማ
7-'''ቀለም ማጻዳት ማንጣት'''
8-'''ቀለም ማጥቆር ማጥላት'''
9-'''ህሮማቲካዊ ቀለም'''
10- '''ፕሪሜር ቀለም የቀለም ዐእማድ'''
!!-'''ስብትራክቲቭ ቀለም መበጥበጥ'''
12-'''የሰአሊ መሰርታዊ ቀለም'''
13-'''የቀለም አውደ ሰንጠርዥ'''
14-'''ደማቅ ግራቻውች'''
15-'''ኮፕሊሜንታር ቀለሞች'''
16-'''ቀዝቃዛ እና ሙቅ ቀለሞች'''
17- '''የቀለም ውሁደት ቀለ አርሞኒ'''
18-'''የቀለም ኮንትራርስት'''
19- '''ሲሙልታናዊ ኮንትራስት'''
20-'''ኮንፕሌሜንታር ቀለሞችን ማጻዳት ማንጣት'''
21-'''ኮንፕሊሜንታር ቀለሞቺን ማጥቆር'''
22- '''ኮንፕሊሜንታር ቀለሞቺን በኒውትራል ደጀን ባግራዉንድ'''
ከላይ የተጠቀሱት የቀለም ባህሪዎች በዝርዝ እያንዳኑ ግንዛቤ ምን ማለት እንደሆነ ይተነተናል።
 
==ቀለሞችን በቴሌቭዝንና በሲኒማ ማራባት==
==የቀለም ረድፍ==