ከ«ጳውሎስ ኞኞ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

58 bytes added ፣ ከ12 ዓመታት በፊት
No edit summary
===ታሪካዊ መጻሕፍት===
 
*[[ዓፄ ቴዎድሮስ|አጤ ቴዎድሮስ]]
*[[ዳግማዊ ምኒልክ|አጤ ምኒልክ]]
 
==ጥቅስ==
ስለጸሐፊነት ባህሪያቸው ሲጽፉ፦ «'ይምሰል አይምሰል የጠይብ እጅ ከከሰል' እንደሚባለው እጄ እንደልማድ ሆኖበት መሞጫጨርን ይወዳል፡ ያን ሟጫራዬን ደግሜ ካነበብኩ ቀድጄ መጣል ነው፤ ይሰለቸኛል፡ እጠለዋለሁ፡ ስለዚህ አንድ ጊዜ በማርቀቅ የጻፍኳትን እንድትታተም እፈርድባታለሁ። ምናልባት አባጣ ጎባጣ ሆኖ አላስኬድ የሚል ገደላገደል ቢያጋጥማችሁ በደምዳሜ እመር እያላችሁ አላፉት።» <ref>የጳውሎስ ኞኞ ስብስብ ሥራዎች፦ ''ድብልቅልቅ'' ፳፻ ዓ.ም.</ref>
3,107

edits